ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ጋር ተወያዩ፡፡

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ጋር ተወያዩ፡፡ ባሕር ዳር፡ ጥር 06/2013 ዓ.ም (አብመድ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ጃው ጂዩዋንን...

አገር አቀፍ የማኅበረሰብ ተኮር የምክክር መድረክ በባሕር ዳር እየተካሄደ ነው።

አገር አቀፍ የማኅበረሰብ ተኮር የምክክር መድረክ በባሕር ዳር እየተካሄደ ነው። ባሕር ዳር፡ ጥር 06/2013 ዓ.ም (አብመድ) በስላም ሚኒስቴር አዘጋጅነት አገር አቀፍ የማኅበረሰብ ተኮር ምክክር በባሕርዳር እየተካሄደ ነው። በሰላም ሚኒስቴር የሰላም ግንባታ ዳይሬክተር ጄኔራል ወይዘሮ አስማ...

‹‹ሀገሩ ተጎድቶ አዝኖ ስላየችው፣ እምዬ አትጠገብ ካሳን ወለደችው››

‹‹ሀገሩ ተጎድቶ አዝኖ ስላየችው፣ እምዬ አትጠገብ ካሳን ወለደችው›› ባሕር ዳር፡ ጥር 06/2013 ዓ.ም (አብመድ) የማዕከላዊ መንግሥቱ ደክሟል፣ አንድነት ታሟል፣ መሳፍንቱና መኳንንቱ ወሰን እየተካለሉ ግዛታቸውን ያሰፋሉ፡፡ ጭሰኛው ለደረሰው መስፍን ሁሉ እየገበረ ስቃዩ በዝቷል፡፡ መኳንንቱና መሳፍንቱ ሲሻው ያስገብራል፣...

“የሱዳን ሰራዊት ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የፈጸመውን ወረራ በመቀልበስ ወደ ቀደመ ይዞታው መመለስ ይገባዋል” አምባሳደር...

"የሱዳን ሰራዊት ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የፈጸመውን ወረራ በመቀልበስ ወደ ቀደመ ይዞታው መመለስ ይገባዋል" አምባሳደር ይበልጣል አዕምሮ ባሕር ዳር፡ ጥር 05/2013 ዓ.ም (አብመድ) የሱዳን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እና የብሔራዊ ድንበር ኮሚሽን በዛሬው ዕለት ተቀማጭነታቸው በሱዳን ለሆኑ ዲፕሎማቲክ...

የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባኤ – ኢሰመጉ በቤንሻንጉል ጉሙዝ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት፣ መተከል ዞን፣...

የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባኤ - ኢሰመጉ በቤንሻንጉል ጉሙዝ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት፣ መተከል ዞን፣ በቡለን፣ ድባጤ፣ እና ዳንጉር ወረዳዎች ላይ በንጹኃን ሰዎች ላይ የሚፈጸመው ጥቃት አሁንም ተባብሶ መቀጠሉ እጅግ እንዳሳሰበው አስታወቀ፡፡ የኢሰመጉ ሙሉ መግለጫ ቀጥሎ ይቀርባል። የኢትዮጵያ...