ባለሃብቶች ለገበታ ለሃገር የነቃ ተሳትፎ እያደረጉ እንደሚገኝ ብሔራዊ ሐብት አሰባሳቢ ኮሚቴ አስታወቀ፡፡

ባለሃብቶች ለገበታ ለሃገር የነቃ ተሳትፎ እያደረጉ እንደሚገኝ ብሔራዊ ሐብት አሰባሳቢ ኮሚቴ አስታወቀ፡፡ ባሕር ዳር፡ ጥር 12/2013 ዓ.ም (አብመድ) በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የሚመራው ብሔራዊ ኮሚቴ አባልና የባለሃብቶች አስተባባሪ አምባሳደር ምስጋኑ አረጋ እንደተናገሩት ኮይሻ፣ ጎርጎራና ወንጪ...

The government is asked to take strong and swift action against OLF Shen and...

The government is asked to take strong and swift action against OLF Shen and Gumuz militants. Bahir Dar, 21 January 2021(AMMA )-The Integrated Task Force, established by PM Abiy Ahmed, on its part said the...

“የኢትዮጵያውያን ባሕል ያልተበረዘ በመሆኑ፣ ቀሪው ዓለም ሊማርበት ይገባል”

"የኢትዮጵያውያን ባሕል ያልተበረዘ በመሆኑ፣ ቀሪው ዓለም ሊማርበት ይገባል" ባሕር ዳር ፡ ጥር 11/2013 ዓ.ም (አብመድ) ማርሲን ኦባሌክ በባሕር ዳር ከተማ የጥምቀት በዓል ተሳታፊ ነው። ማርሲን ኦባሌክ የፖላንድ ዜጋ ናቸው። የጠምቀትን በዓል በባሕር ዳር ሲያከብሩ ለሁለተኛ ጊዜያቸው...

”ምዕመኑ የጥምቀት በዓል እሴትና ባህልን ልክ እንደ አይኑ ብሌን ሊጠብቀው ይገባል” የግሪክ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን...

''ምዕመኑ የጥምቀት በዓል እሴትና ባህልን ልክ እንደ አይኑ ብሌን ሊጠብቀው ይገባል'' የግሪክ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ሊቀጳጳስ ባሕር ዳር፡ ጥር 11/2013 ዓ.ም (አብመድ) ምዕመኑ የጥምቀት በዓል እሴትና ባህልን ልክ እንደ አይኑ ብሌን ሊጠብቀው ይገባል ሲሉ በኢትዮጵያ፣ ኤርትራና...

‹‹ወደላይ፣ ልቤን ሰድደኩት እንዲያይ››

‹‹ወደላይ፣ ልቤን ሰድደኩት እንዲያይ›› ባሕር ዳር፡ ጥር 11/2013 ዓ.ም (አብመድ) በሰማይ ጥበቡ የማይመረመር፣ የብርሃን የሆነ አመስጋኝና ማመስገኛ አለ፣ መላእክት ያመሰግኑበታል፣ አምላካቸውን ይለምኑበታል፣ ለምድር በረከት ያሰጡበታል፣ በመንፈስ የተቃኜ፣ ለመንፈሳዊ ብቻ የሚያገለግል ነው በገና፡፡ መላእክት ሲፈጠሩ የብርሃን...