ፍርድ ቤቱ ጃዋር መሐመድን ጨምሮ የ18 ተከሳሾችን የእምነት ክህደት ቃል ለመቀበል ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጠ።

ፍርድ ቤቱ ጃዋር መሐመድን ጨምሮ የ18 ተከሳሾችን የእምነት ክህደት ቃል ለመቀበል ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጠ። ባሕር ዳር፡ ጥር 14/2013 ዓ.ም (አብመድ) የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ አንደኛ የፀረ ሽብር እና ህገ መንግስታዊ ጉዳዮች ችሎት ጃዋር...

ከተሞችን በእቅድና በቅንጅት መምራት እንደሚገባ የአማራ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ፋንታ ማንደፍሮ ተናገሩ፡፡

ከተሞችን በእቅድና በቅንጅት መምራት እንደሚገባ የአማራ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ፋንታ ማንደፍሮ ተናገሩ፡፡ ባሕር ዳር፡ ጥር 14/2013 ዓ.ም (አብመድ) በከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር የተዘጋጀው የክልሎች ስፓሻል እቅድ ጥናት አተገባበር በጎንደር ውይይት እየተደረገበት ነው፡፡ የከተማ...

ኑሯቸውን በአሜሪካ ያደረጉ የአማራ ክልል ተወላጆች ለመተከል ተፈናቃዮች ድጋፍ አደረጉ፡፡

ኑሯቸውን በአሜሪካ ያደረጉ የአማራ ክልል ተወላጆች ለመተከል ተፈናቃዮች ድጋፍ አደረጉ፡፡ ባሕር ዳር፡ ጥር 14/2013 ዓ.ም (አብመድ) ኑሯቸውን በአሜሪካ ሀገር ያደረጉ የአማራ ክልል ተወላጆች ከመተከል ዞን ተፈናቅለው በቻግኒ ከተማ አቅራቢያ ለተጠለሉ ዜጎች ከ280 ሺህ ብር በላይ...

የደራሼ ባህል ፌስቲቫል በጊዶሌ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡

የደራሼ ባህል ፌስቲቫል በጊዶሌ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ ባሕር ዳር፡ ጥር 13/2013 ዓ.ም (አብመድ) የደራሼ ህዝብ ባህላዊ እሴቶች ተጠብቀው እንዲቆዩ የሚያግዝ የባህል ፌስቲቫል በጊዶሌ ከተማ እየተካሄደ ነው። በፌስቲቫሉ በአካባቢው ባህላዊና ታሪካዊ ሀብቶች ዙሪያ የተለያዩ ጥናታዊ ጽሁፎች...

“ዳያስፖራው ድጋፍና አብሮነቱን ለማሳየት ለገበታ ለአገር 27 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አድርጓል” የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

“ዳያስፖራው ድጋፍና አብሮነቱን ለማሳየት ለገበታ ለአገር 27 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አድርጓል” የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባሕር ዳር፡ ጥር 13/2013 ዓ.ም (አብመድ) ኢትዮጵያውያን የዳያስፖራ አባላት ድጋፍና አብሮነታቸውን ለማሳየት ለገበታ ለአገር ፕሮጀክት 27 ሚሊዮን ብር ድጋፍ ማድረጋቸውን የውጭ...