የአፍራሽ ኀይሎችን ተልዕኮ በመመከት ሁሉም አካል ለሕዝብ ደኅንነት፣ ለሀገራዊ አንድነትን እና ብልጽግና የበኩሉን አስተዋጽኦ...

የአፍራሽ ኀይሎችን ተልዕኮ በመመከት ሁሉም አካል ለሕዝብ ደኅንነት፣ ለሀገራዊ አንድነትን እና ብልጽግና የበኩሉን አስተዋጽኦ እንዲያበረክት ጥሪ ቀረበ፡፡ ባሕር ዳር፡ ጥር 15/2013 ዓ.ም (አብመድ) የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ...

የሴቶችን የፖለቲካ ተሳትፎ ማሳደግ ለፌዴራል ስርዓቱ ግንባታ ወሳኝ መሆኑን የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ...

የሴቶችን የፖለቲካ ተሳትፎ ማሳደግ ለፌዴራል ስርዓቱ ግንባታ ወሳኝ መሆኑን የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አደም ፋራህ ገለጹ፡፡ ባሕር ዳር፡ ጥር 15/2013 ዓ.ም (አብመድ) የፌዴራል ስርዓት እንዲጎለብት የሴቶችን የፖለቲካ ተሳትፎ ማሳደግ እንደሚገባ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ...

“የኢትዮጵያ ፕሮፌሰሮች ዕውቀታቸውን ለሀገር ልማት በማዋል ንቁ ተሳትፎ ሊያደርጉ ይገባል” ፕሬዚደንት ሣህለወርቅ ዘውዴ

“የኢትዮጵያ ፕሮፌሰሮች ዕውቀታቸውን ለሀገር ልማት በማዋል ንቁ ተሳትፎ ሊያደርጉ ይገባል” ፕሬዚደንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ባሕር ዳር፡ ጥር 15/2013 ዓ.ም (አብመድ) የኢትዮጵያ ሙሉ ፕሮፌሰሮች ዕውቀታቸውንና እምቅ አቅማቸውን ለሀገር ልማት በማዋል ረገድ ንቁ ተሳትፎ ሊያደርጉ እንደሚገባ የኢፌዴሪ ፕሬዚደንትና...

“ዘመቻው ቢያልቅም ዘመቻው የፈጠራቸው ዕድሎችም፤ ዘመቻው ያስከተላቸው ጫናዎችም አላለቁም” ሙአዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት

"ዘመቻው ቢያልቅም ዘመቻው የፈጠራቸው ዕድሎችም፤ ዘመቻው ያስከተላቸው ጫናዎችም አላለቁም" ሙአዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ባሕር ዳር፡ ጥር 15/2013 ዓ.ም (አብመድ) በትግራይ ክልል የተከናወነው ህግን የማስከበር ዘመቻው ቢያልቅም፤ የፈጠራቸው ዕድሎችም ሆኑ ያስከተላቸው ጫናዎች እንዳላለቁ ሙአዘ ጥበባት...

ወጣቶች በሀገር ግንባታ ላይ የድረሻቸውን እንዲወጡ የሚመክር መድረክ በእንጂባራ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡

ወጣቶች በሀገር ግንባታ ላይ የድረሻቸውን እንዲወጡ የሚመክር መድረክ በእንጂባራ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ ባሕር ዳር፡ ጥር 14/2013 ዓ.ም (አብመድ) የአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር የብልፅግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ አባላት በተለያዩ ሀገራዊ አጀንዳዎች ላይ በእንጅባራ ከተማ እየመከሩ ነው፡፡ በውይይት መድረኩ...