በላልይበላ ሀገርአቀፍ የአፈጉባዔዎች የጋራ መድረክ ተጀመረ፡፡

በላልይበላ ሀገርአቀፍ የአፈጉባዔዎች የጋራ መድረክ ተጀመረ፡፡ ባሕር ዳር፡ ጥር 17/2013 ዓ.ም (አብመድ) በኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ የተከበሩ ታገሠ ጫፎ እና በፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ የተከበሩ አደም ፋራህ መሪነት ለሁለት ተከታታይ ቀናት የሚካሄደው የላልይበላው...

ኢትዮጵያዊያን ቀደምት የስልጣኔ አሻራዎችን ለአንድነትና ለሀገራዊ ብልፅግና ሊጠቀሙባቸው እንደሚገባ የሕዝብና የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ...

ኢትዮጵያዊያን ቀደምት የስልጣኔ አሻራዎችን ለአንድነትና ለሀገራዊ ብልፅግና ሊጠቀሙባቸው እንደሚገባ የሕዝብና የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔዎች ተናገሩ። ባሕር ዳር፡ ጥር 17/2013 ዓ.ም (አብመድ) የሕዝብ ተወካዮች፣ የፌዴሬሽንና የክልል ምክር ቤቶች የላልይበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናትን ጎብኝተዋል። የሕዝብ ተወካዮች ምክር...

በደብረ ብርሃን ከተማ የተገነባዉ የሃይሌ ሚናስ አዳሪ ትምህርት ቤት የመጀመሪያ ዙር ተማሪዎችን ተቀብሎ ማስተማር...

በደብረ ብርሃን ከተማ የተገነባዉ የሃይሌ ሚናስ አዳሪ ትምህርት ቤት የመጀመሪያ ዙር ተማሪዎችን ተቀብሎ ማስተማር ጀምሯል፡፡ ባሕር ዳር፡ ጥር 17/2013 ዓ.ም (አብመድ) የሃይሌ ሚናስ አካዳሚ በ2010 ዓ.ም ነበር በ12 ሚሊዮን ዶላር ወጭ ለመገንባት ታቅዶ ወደ ሥራ...

‹‹ተለመነኝ መዛርድ፣ ተለመነኝ ዘወልድ ባክህ ስንየ ስገድ እሺ በለኝ ክፍሎ፣ ራያና ቆቦ ዋጃና አላማጣ...

‹‹ተለመነኝ መዛርድ፣ ተለመነኝ ዘወልድ ባክህ ስንየ ስገድ እሺ በለኝ ክፍሎ፣ ራያና ቆቦ ዋጃና አላማጣ መሆኒና ጨርጨር ከደጋጎች ሀገር ልቤ ይርጋ ወሎ።›› ባሕር ዳር፡ ጥር 16/2013 ዓ.ም (አብመድ) የደግነት ማዕከል፣ የፍቅር ማዕበል፣ የአንድነት መሰላል፣ የመቻቻል ሚዛን፣ የመልካም...

የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ለአካባቢው ማኀበረሰብ የተለያዩ ማኀበራዊና ኢኮኖሚያዊ አገልግሎቶችን በመስጠት አለኝታነቱን እያሳየ መሆኑን የአማራ...

የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ለአካባቢው ማኀበረሰብ የተለያዩ ማኀበራዊና ኢኮኖሚያዊ አገልግሎቶችን በመስጠት አለኝታነቱን እያሳየ መሆኑን የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አገኘሁ ተሻገር ተናገሩ፡፡ ባሕር ዳር፡ ጥር 16/2013 ዓ.ም (አብመድ) የደብረ ብርሃን ዩኒቨርርሲቲ በሀገራችን የሁለተኛ ትውልድ ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ...