የአስር ዓመት የልማት እቅድ በሁሉም ዘርፍ ስኬታማ እንዲሆን የትራንስፖርት ዘርፉን በቀዳሚነት ማዘመን ያስፈልጋል ሲሉ...
የአስር ዓመት የልማት እቅድ በሁሉም ዘርፍ ስኬታማ እንዲሆን የትራንስፖርት ዘርፉን በቀዳሚነት ማዘመን ያስፈልጋል ሲሉ አቶ ደመቀ መኮንን ተናገሩ፡፡
ባሕር ዳር፡ ጥር 18/2013 ዓ.ም (አብመድ) ኢትዮጵያ የጀመረችው የአስር ዓመት የልማት እቅድ በሁሉም ዘርፍ ስኬታማ እንዲሆን የትራንስፖርት...
የደብረብርሃን ዩኒቨርስቲ በቅርቡ ግንባታው የጀመረው የአጅማ ጫጫ መስኖ ልማት ፕሮጀክት ውጤታማ እንዲሆን ለማገዝ መዘጋጀቱን...
የደብረብርሃን ዩኒቨርስቲ በቅርቡ ግንባታው የጀመረው የአጅማ ጫጫ መስኖ ልማት ፕሮጀክት ውጤታማ እንዲሆን ለማገዝ መዘጋጀቱን አስታወቀ።
ባሕር ዳር፡ ጥር 17/2013 ዓ.ም (አብመድ) በደብረብርሃንና አካባቢው ላለው ከፍተኛ የኢንዱስትሪ ፍሰት በቂ ግብዓት እንዲኖር የተለያዩ የግብርና ምርምር ሥራዎችን እየሠራ...
“ሃይማኖት ያልገደበው ኢትዮጵያዊነት”
"ሃይማኖት ያልገደበው ኢትዮጵያዊነት"
ባሕር ዳር፡ ጥር 17/2013 ዓ.ም (አብመድ) የመቻቻልና መደጋገፍ ማሳያ የሆኑት የወሎ - ወልድያ ክርስትና እና እስልምና ሃይማኖት ተከታዮች ዛሬም እንደትላንቱ በመከባበር፣ በመዋደድና በመተጋገዝ በአብሮነት እየኖሩ ነው፡፡
በወልድያ ከተማ አስተዳደር በጀነቶ ቀበሌ በሚገኘውና 300...
“በፌዴሬሽን ምክር ቤት የተጀመረው የሪፎርም ሥራ የሕገመንግስት የበላይነትና ሕገ መንግስታዊ ስርዓትን በተሻለ ለማስፈጸም ይረዳል”...
"በፌዴሬሽን ምክር ቤት የተጀመረው የሪፎርም ሥራ የሕገመንግስት የበላይነትና ሕገ መንግስታዊ ስርዓትን በተሻለ ለማስፈጸም ይረዳል" የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ አደም ፋራህ
ባሕር ዳር ፡ ጥር 17/2013 ዓ.ም (አብመድ) በኢፌዲሪ የፌዴሬሽን ምክር ቤት የተጀመረው የሪፎርም...
ዩኒቨርሲቲው ከ4 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት የምግብና ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ፡፡
ዩኒቨርሲቲው ከ4 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት የምግብና ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ፡፡
ባሕር ዳር ፡ ጥር 17/2013 ዓ.ም (አብመድ)
የባሕርዳር ዩኒቨርሲቲ ከ4 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያላቸው ምግብና ቁሳቁስ ለመተከል ተፈናቃዮች እና በሕግ ማስከበሩ ሂደት ጉዳት ለደረሰባቸው የክልሉ...








