ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸዉ ለሁለተኛዉ ዙር ትምህርት ቤት ግንባታ የመሠረት ድንጋይ አስቀመጡ፡፡

ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸዉ ለሁለተኛዉ ዙር ትምህርት ቤት ግንባታ የመሠረት ድንጋይ አስቀመጡ፡፡ ባሕር ዳር፡ ጥር 18/2013 ዓ.ም (አብመድ) የቀዳማዊት እመቤት ጽሕፈት ቤት በመጀመሪያው ዙር በሁሉም ክልሎች ያስገነባቸዉን 20 ሁለተኛ ደረጃ ትምርህርት ቤቶችን በመመረቅ ላይ እንደሚገኝ...

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ባወጣው የጊዜ ሰሌዳ እስካሁን ድረስ 45 ፓርቲዎች የምርጫ ምልክታቸውን እንዳስገቡ...

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ባወጣው የጊዜ ሰሌዳ እስካሁን ድረስ 45 ፓርቲዎች የምርጫ ምልክታቸውን እንዳስገቡ ተገለፀ፡፡ ባሕር ዳር፡ ጥር 18/2013 ዓ.ም (አብመድ)የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ 6ተኛው ሀገራዊ ምርጫን ለማከናወን የጊዜ ሰሌዳ አውጥቶ እየተንቀሳቀሰ ይገኛል፡፡ በጊዜ ሰሌዳው...

በአዲስ አበባ 1 ሽህ 338 ሄክታር መሬት በህገወጥ መንገድ መያዙ ተገለፀ፡፡

በአዲስ አበባ 1 ሽህ 338 ሄክታር መሬት በህገወጥ መንገድ መያዙ ተገለፀ፡፡ ባሕር ዳር፡ ጥር 18/2013 ዓ.ም (አብመድ) 21 ሽህ 696 የጋራ መኖሪያ ቤቶች በህገወጥ መንገድ ተይዘዋል ተብሏል፡፡ ከተማ አስተዳደሩ ባደረገው ጥናት 28 ብሎክ የጋራ መኖሪያ...

የፌደሬሽን ምክር ቤት ለክልሎች ለሚሰጠው የድጎማ በጀትን ግልጽ አሠራር ለመዘርጋት ጥናት እያደረገ መሆኑን አስታወቀ፡፡

የፌደሬሽን ምክር ቤት ለክልሎች ለሚሰጠው የድጎማ በጀትን ግልጽ አሠራር ለመዘርጋት ጥናት እያደረገ መሆኑን አስታወቀ፡፡ ባሕር ዳር፡ ጥር 18/2013 ዓ.ም (አብመድ) የፌደሬሽን ምክር ቤት ተግባራዊ ከተደረገው ጥቅል ዓላማ ካለው የድጎማ በጀት አሠራር በተጨማሪ የተመጣጠነ እድገት ለማምጣት ታሳቢ...

“ኢትዮጵያ በድንበር ጉዳይ ከሱዳን ጋር ለመደራደር በቅድሚያ የሱዳን ኃይል የያዘውን መሬት ሲለቅ ነው” አምባሳደር...

“ኢትዮጵያ በድንበር ጉዳይ ከሱዳን ጋር ለመደራደር በቅድሚያ የሱዳን ኃይል የያዘውን መሬት ሲለቅ ነው” አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ባሕር ዳር፡ ጥር 18/2013 ዓ.ም (አብመድ) ኢትዮጵያ በድንበር ጉዳይ ከሱዳን ጋር ለመደራደር በቅድሚያ የሱዳን የጦር ሃይል ድንበር አልፎ የያዘውን...