“ተመራቂ ተማሪዎች በቀጣይ ህይወታችሁ ለእውነትና ለፍትህ እንድትቆሙ” የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝደንት ወይዘሮ መአዛ...

"ተመራቂ ተማሪዎች በቀጣይ ህይወታችሁ ለእውነትና ለፍትህ እንድትቆሙ" የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝደንት ወይዘሮ መአዛ አሸናፊ ባሕር ዳር፡ ጥር 22/2013 ዓ.ም (አብመድ) የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝደንት ወይዘሮ መአዛ አሸናፊ በደብረ ታቦር ዩኒቨርሲት የ7ኛ ዙር የምረቃ...

ጣና ሐይቅንና የአረንጓዴ ልማትን ቀዳሚ ተግባሩ ያደረገው ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎቹን ለማስመረቅ ተዘጋጅቷል።

ጣና ሐይቅንና የአረንጓዴ ልማትን ቀዳሚ ተግባሩ ያደረገው ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎቹን ለማስመረቅ ተዘጋጅቷል። ባሕር ዳር ፡ ጥር 21/2013 ዓ.ም (አብመድ) በ2001 ዓ.ም የመሠረት ድንጋይ ተቀምጦለት ከሦስት ዓመታት በኋላ ወደ ተግባር የገባው የደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ ከሦስተኛ ትውልድ ዩኒቨርሲቲዎች...

በኢትዮጵያ እና ሱዳን የድንበር ጉዳይ ላይ ያተኮረ አውደ ጥናት ተካሄደ፡፡

በኢትዮጵያ እና ሱዳን የድንበር ጉዳይ ላይ ያተኮረ አውደ ጥናት ተካሄደ፡፡ ባሕር ዳር፡ ጥር 21/2013 ዓ.ም (አብመድ) በአዲስ አበባ የተካሄደው አውደጥናቱ በዋናነት ለበርካታ ዓመታት በኢትዮጵያ እና ሱዳን ድንበር ሲካሄድ የቆየውን የድንበር ዳግም ማካለል ጉዳይ በነባር የሁለትዮሽ...

የመሬት ወረራ ሲፈፀም ኃላፊነታቸውን ባልተወጡ በየደረጃው ያሉ የሥራ ኃላፊዎች ላይ እርምጃ እየተወሰደ እንደሚገኝ የአዲስ...

የመሬት ወረራ ሲፈፀም ኃላፊነታቸውን ባልተወጡ በየደረጃው ያሉ የሥራ ኃላፊዎች ላይ እርምጃ እየተወሰደ እንደሚገኝ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አስታወቀ፡፡ ቤቶችን በህገወጥ መንገድ እንዲገነቡና የጋራ መኖርያ ቤቶች ካለአግባብ እንዲሰጡ ያደረጉ አካላትን ለሕግ ለማቅረብ እየተሠራ ነው ተብሏል፡፡ ባሕር ዳር፡...

“የትህነግ የጥፋት ቡድን ላይመለስ ተደምስሷል” የመከላከያ ሚኒስትር ዶክተር ቀነዓ ያደታ

"የትህነግ የጥፋት ቡድን ላይመለስ ተደምስሷል" የመከላከያ ሚኒስትር ዶክተር ቀነዓ ያደታ ባሕር ዳር፡ ጥር 21/2013 ዓ.ም (አብመድ) የመከላከያ ሚኒስትሩ ዶክተር ቀነዓ ያደታ በትህነግ ተልዕኮ ተሰጥቷቸው በሕግ ማስከበርና ህልውና ዘመቻው ወቅት እጅ ሰጥተው በደቡብ ዕዝ ማሰልጠኛ ማዕከል...