“የ125ኛው የአድዋ ድል በዓል የኢትዮጵያን ዲፕሎማሲ በሚያጠናክር መልኩ ይከበራል” የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

"የ125ኛው የአድዋ ድል በዓል የኢትዮጵያን ዲፕሎማሲ በሚያጠናክር መልኩ ይከበራል" የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባሕር ዳር፡ ጥር 28/2013 ዓ.ም (አብመድ) የ125ኛው የአድዋ ድል በዓል የኢትዮጵያን ዲፕሎማሲ በሚያጠናክር መልኩ እንደሚከበር የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። ከ125 ዓመታት በፊት በአፍሪካ ሰማይ...

ቻይና ከኢትዮጵያ ጋር ለ50 ዓመታት የዘለቀውን አጋርነቷን አጠናክራ እንደምትቀጥል ገለጸች፡፡

ቻይና ከኢትዮጵያ ጋር ለ50 ዓመታት የዘለቀውን አጋርነቷን አጠናክራ እንደምትቀጥል ገለጸች፡፡ ባሕር ዳር:ጥር 28/2013 ዓ.ም (አብመድ)የኢፌድሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ አቶ ታገሰ ጫፎ በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ዣኦ ዢዩአንን ተቀብለው አነጋግረዋል፡፡ በውይይታቸውም በሀገራቱ መካከል ስላለው የተጠናከረ ግንኙነትና...

ኢትዮጵያ ውስጥ በአበባ እርሻ ለሚሰማሩ ባለሃብቶች የ2 ቢሊዮን ፓውንድ ድጋፍ መዘጋጀቱን የዩናይትድ ኪንግደም መንግሥት...

ኢትዮጵያ ውስጥ በአበባ እርሻ ለሚሰማሩ ባለሃብቶች የ2 ቢሊዮን ፓውንድ ድጋፍ መዘጋጀቱን የዩናይትድ ኪንግደም መንግሥት ገለጸ። ባሕር ዳር ፡ ጥር 27/2013 ዓ.ም (አብመድ) በዩናትድ ኪንግደም የኢትዮጵያን የአበባ ምርት የንግድና ኢንቨስትመንት አማራጭ እድሎችን ለማስተዋወቅ በ’ቨርቹዋል’ የታገዘ የኢኮኖሚ...

ራስ ሚካኤል “አባ ሻንቆ”

ራስ ሚካኤል “አባ ሻንቆ” ባሕር ዳር ፡ ጥር 27/2013 ዓ.ም (አብመድ) ራስ ሚካኤል በፈረስ ስማቸው “አባ ሻንቆ” እየተባሉ ይታወቃሉ፡፡ በወሎ ዩኒቨርስቲ በታሪክ ትምህርት ክፍል ረዳት ፕሮፌሰር እና “ሚካኤል፡ ንጉሠ ወሎ ወ ትግሬ” መጽሐፍ ጸሐፊ ዶክተር...

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 10ኛ መደበኛ ስብሰባ ሦስት ረቂቅ አዋጆችን መርምሮ አጽድቋል፡፡

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 10ኛ መደበኛ ስብሰባ ሦስት ረቂቅ አዋጆችን መርምሮ አጽድቋል፡፡ ባሕር ዳር ፡ ጥር 27/2013 ዓ.ም (አብመድ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 10ኛ መደበኛ ስብሰባ ሦስት ረቂቅ አዋጆችን መርምሮ ያጸደቀ...