የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ከፖለቲካ ፓርቲ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ጋር በምርጫ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት...
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ከፖለቲካ ፓርቲ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ጋር በምርጫ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት እያደረገ ነው።
ባሕር ዳር፡ የካቲት 03/2013 (አብመድ) ለእጩ ምዝገባ ስልጠና የሚያገለግሉ ሰነድና ቁሳቁሶች ለ21 የተመረጡ የስልጠና ማዕከሎች መዘጋጀታቸው በመድረኩ ተገልጿል።
ለመራጮች ምዝገባ...
ባቡሩ ሠገረ፣ ስልኩም ተናገረ ፣ ምኒልክ መልአክ ነው ልቤ ጠረጠረ።
ባቡሩ ሠገረ፣ ስልኩም ተናገረ፣
ምኒልክ መልአክ ነው ልቤ ጠረጠረ።
ባሕር ዳር፡ የካቲት 02/2013 ዓ.ም (አብመድ) “የጭቆና ትርክት መነሻውም መድረሻውም የበታችነት ስሜት ነው፤ ምኒልክ ጠል ብሔርተኞች የበታችነት ስሜታቸውን ወደጎን ትተው በሀገረ መንግሥት ግንባታ ሚና እንደነበራቸው ማሰብ ቢጀምሩ፤...
ምርጫ ቦርድ እውቅና ሰጠ፡፡
ምርጫ ቦርድ እውቅና ሰጠ፡፡
ባሕር ዳር፡ የካቲት 02/2013 ዓ.ም (አብመድ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የመራጮች ትምህርት ለማስተማር በሁለት ዙር ዕውቅና ለተሰጣቸው ሲቪል ማኅበራት ሠርተፊኬትና ተያያዥ ሠነዶችን መስጠት ጀምሯል፡፡
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የመራጮች ትምህርት ለሚያስተምሩ ሲቪል...
የሚቋቋሙ ፋብሪካዎችን እና የአርሶ አደሮችን የግብዓት አቅርቦት ትስስር ሊያግዝ የሚችል የትምህርት ክፍል መክፈቱን የደብረ...
የሚቋቋሙ ፋብሪካዎችን እና የአርሶ አደሮችን የግብዓት አቅርቦት ትስስር ሊያግዝ የሚችል የትምህርት ክፍል መክፈቱን የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ አስታወቀ፡፡
ባሕር ዳር፡ የካቲት 02/2013 ዓ.ም (አብመድ) በቅርቡ ቡሬ የተቀናጀ አግሮ ኢንዱስትሪያል ፓርክ እና ፊቤላ ኢንዱስትሪያል ኮምፕሌክስ ያስገነቧቸውን ፋብሪካዎች...
“የጎንደር እልፍኝ አቤት ስፋቱ ፣ የተመቸ ነው ቤተ መንግሥቱ።”
የጎንደር እልፍኝ አቤት ስፋቱ፣
የተመቸ ነው ቤተ መንግሥቱ።”
ባሕር ዳር፡ የካቲት 02/2013 ዓ.ም (አብመድ) ሙሽራዋን የመሞሸር ዘመን ደርሷል። ዘምኖ ማዘመን ቀርቧል። ለሁሉም ምቹ፣ ለሁሉም ዝግጁዋ እንግዶቿን ለመቀበል ሁሌም ዝግጁ ናት። በሚስጥራዊ ተራራዎች የተጋረደች፣ በአርባ አራት ታቦታት...








