ዩኒቨርሲቲዎች የሚያካሂዷቸውን ጥናትና ምርምሮች ወደ ተግባር ለመቀየር በቅንጅት ሊሠራ እንደሚገባ ምሁራን አሳሰቡ፡፡

ዩኒቨርሲቲዎች የሚያካሂዷቸውን ጥናትና ምርምሮች ወደ ተግባር ለመቀየር በቅንጅት ሊሠራ እንደሚገባ ምሁራን አሳሰቡ፡፡ ባሕር ዳር ፡ የካቲት 04/2013 ዓ.ም (አብመድ) ዩኒቨርሲቲዎች የሚያካሂዷቸውን ጥናትና ምርምሮች ከሀገር በቀል እውቀት ጋር በማቀናጀት ለሀገር ልማት ከመጠቀም አንፃር ክፍተቶች መኖራቸው ይነገራል፡፡...

ብሔራዊ የመንግሥት አገልግሎት ዘርፍ ተኮር የምክክር መድረክ በኮምቦልቻ ከተማ እየተካሄደ ነው።

ብሔራዊ የመንግሥት አገልግሎት ዘርፍ ተኮር የምክክር መድረክ በኮምቦልቻ ከተማ እየተካሄደ ነው። ባሕር ዳር፡ የካቲት 05/2013 ዓ.ም (አብመድ) በኢትዮጵያ ከዘመናዊ የሀገረ መንግሥት ምስረታ ጋር ተያይዞ በሀገሪቱ ከተዋወቁት ጉዳዮች ውስጥ መንግሥታዊ የአገልግሎት ተቋማትን ማደራጀትና ለሕዝብ አገልግሎት እንዲሰጡ...

የአማራ እና የሱማሌ ክልል የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት ኀላፊዎች የሕዝቦችን ትስስር እና አብሮነት...

የአማራ እና የሱማሌ ክልል የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት ኀላፊዎች የሕዝቦችን ትስስር እና አብሮነት ለማሳደግ በጅግጅጋ ከተማ መከሩ፡፡ ባሕር ዳር፡ የካቲት 05/2013 ዓ.ም (አብመድ) በሱማሌ ክልል በርካታ ቁጥር ያለው አማራ መኖሩን በመገንዘብ የሶማሌ ክልል ሬዲዮና...

ሶስት አግሮ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ግንባታቸው ተጠናቆ ለኢንቨስትመንት ዝግጁ መሆናቸው ተገለጸ፡፡

ሶስት አግሮ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ግንባታቸው ተጠናቆ ለኢንቨስትመንት ዝግጁ መሆናቸው ተገለጸ፡፡ ባሕር ዳር፡ የካቲት 05/2013 ዓ.ም (አብመድ) በሶስት ክልሎች የሚገኙ አግሮ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ግንባታቸው ተጠናቀው ለኢንቨስትመንት ዝግጁ መሆናቸውን የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በሚኒስቴሩ የተቀናጀ አግሮ ኢንዱስትሪ ልማት...

ከ37 ሚሊዮን ኩንታል በላይ ምርት በመስኖ እርሻ ለማምረት እየሰራ መሆኑን የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ...

ከ37 ሚሊዮን ኩንታል በላይ ምርት በመስኖ እርሻ ለማምረት እየሰራ መሆኑን የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡ ባሕር ዳር፡ የካቲት 05/2013 ዓ.ም (አብመድ) አርሶ አደር ጌታቸው ንጋቱ በምስራቅ ጎጃም ዞን የሁለት እጁ እነሴ ወረዳ ቆንተር ቀበሌ ነዋሪ...