“የአገልግሎት ሰጪ ተቋማት ውጤታማነት የመንግሥትን ሕዝባዊ ቅቡልነት ይወስናል” ኮሚሽነር በዛብህ ገብረየስ
"የአገልግሎት ሰጪ ተቋማት ውጤታማነት የመንግሥትን ሕዝባዊ ቅቡልነት ይወስናል" ኮሚሽነር በዛብህ ገብረየስ
ባሕር ዳር፡ የካቲት 05/2013 ዓ.ም (አብመድ) የመንግሥት አገልግሎት ዘርፍ ተቋማት ዘመን ተሸጋሪ፣ ከማንኛውም ጣልቃ ገብነት ነጻና በሙያ ብቃቱ የሚያገለግል ባለሙያ እንዲኖራቸው የሚያስችል የምክክር መድረክ...
አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ቀልጣፋና ሕብረተሰቡን የሚያረካ አገልግሎት እንዲሰጡ ለማድረግ እንደሚሠራ የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን...
አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ቀልጣፋና ሕብረተሰቡን የሚያረካ አገልግሎት እንዲሰጡ ለማድረግ እንደሚሠራ የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡
ባሕር ዳር፡ የካቲት 05/2013 ዓ.ም (አብመድ) የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን የመንግሥት አገልግሎት ደረጃ ክትትልና ድጋፍ ዳይሬክተር ፍሬወይን ተክሉ እንደተናገሩት በተቋማት...
ኅብረተሰቡ አዳዲስ የፈጠራ ውጤቶችን በመጠቀም ቤት የመገንባት ልምዱን እንዲያዳብር የፈጠራ ባለሙያዎች ጠየቁ፡፡
ኅብረተሰቡ አዳዲስ የፈጠራ ውጤቶችን በመጠቀም ቤት የመገንባት ልምዱን እንዲያዳብር የፈጠራ ባለሙያዎች ጠየቁ፡፡
የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴርም የፈጠራ ባለሙያዎችን በማበረታታት ዘርፉን ለማሳደግ እየሠራ መሆኑን ገልጿል፡፡
ባሕር ዳር፡ የካቲት 05/2013 ዓ.ም (አብመድ) የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር ከባለድርሻ አካላት...
የደብረብርሃን – ደነባ – ለሚ መገንጠያ እና ጅሁር – ደነባ የአስፋልት መንገድ ግንባታ በተያዘለት...
የደብረብርሃን - ደነባ - ለሚ መገንጠያ እና ጅሁር - ደነባ የአስፋልት መንገድ ግንባታ በተያዘለት ጊዜ እንዲጠናቀቅ እየተሠራ መሆኑን የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን አስታወቀ፡፡
ባሕር ዳር፡ የካቲት 05/2013 ዓ.ም (አብመድ) አካባቢው ከፍተኛ የጤፍ፣ የስንዴና የሰንጋ ምርት የሚገኝበት...
የገንዘብ እጥረት የባሕር ዳርን ስታዲዬም ጣሪያ እንዳይለብስ አድርጎታል፡፡
የገንዘብ እጥረት የባሕር ዳርን ስታዲዬም ጣሪያ እንዳይለብስ አድርጎታል፡፡
ባሕር ዳር፡ የካቲት 05/2013 ዓ.ም (አብመድ) ከተጀመረ ዓመታት ያለፉት የባሕር ዳር ዓለም አቀፍ ሁለገብ ስታዲዬም በተባለለት ጊዜ መጠናቀቅ አልቻለም፡፡ ከሃምሳ አምስት ሺህ በላይ ሰዎችን በወንበር መያዝ እንደሚችል...








