ለሀገራዊ መግባባት በሕገ መንግሥቱ ላይ የሚነሱ የማሻሻያ ጥያቄዎችን መመለስ እንደሚገባ ከአማራ ክልል የተውጣጡ የወረዳና...

ለሀገራዊ መግባባት በሕገ መንግሥቱ ላይ የሚነሱ የማሻሻያ ጥያቄዎችን መመለስ እንደሚገባ ከአማራ ክልል የተውጣጡ የወረዳና የዞን ብልጽግና ፓርቲ የፖለቲካ ዘርፍ ኀላፊዎች ተናገሩ። ባሕር ዳር: የካቲት 06/2013 ዓ.ም (አብመድ) ሠላም ሚኒስቴር ያዘጋጀው ከወረዳ፣ ከዞንና ከክልል ለተውጣጡ የአማራ...

“የራዲዮ ተደራሽነት ውስን መሆን ለተዛባ የመረጃ ስርጭት መበራከት ድርሻ አለው” ጀማል ሙሃመድ (ዶክተር)

"የራዲዮ ተደራሽነት ውስን መሆን ለተዛባ የመረጃ ስርጭት መበራከት ድርሻ አለው" ጀማል ሙሃመድ (ዶክተር) ባሕር ዳር፡ የካቲት 06/2013 ዓ.ም (አብመድ) ዛሬ የዓለም የራዲዮ ቀን ነው፡፡ እንደ ዛሬው ምድራችን በረቀቁ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ከመጥለቅለቋ በፊት፣ ነገሮችን በአንድ ትንሽ...

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የዕጩዎች ምዝገባ ማከናወን የተራዘመባቸው ክልሎችን አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የዕጩዎች ምዝገባ ማከናወን የተራዘመባቸው ክልሎችን አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ባስቀመጠው የጊዜ ሠሌዳ መሠረት ለ6ተኛው ሀገር ዐቀፍ ምርጫ የተለያዩ ተግባራትን እየፈጸመ እንደሆነ ይታወቃል። ቦርዱ በማቋቋሚያ ዐዋጅ ቁጥር 1133/2011 አንቀጽ...

“ኢትዮጵያዊነት የማይደበዝዝ ይልቁንም በይበልጥ የሚደምቅና የሚፈካ የጋራ ማንነታችን ሊሆን ይገባል” ርእሰ መሥተዳድር አገኘሁ ተሻገር

"ኢትዮጵያዊነት የማይደበዝዝ ይልቁንም በይበልጥ የሚደምቅና የሚፈካ የጋራ ማንነታችን ሊሆን ይገባል" ርእሰ መሥተዳድር አገኘሁ ተሻገር ባሕር ዳር፡ የካቲት 06/2013 ዓ.ም (አብመድ) የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አገኘሁ ተሻገር የአማራ አመራር አካዳሚ ለመጀመሪያ ጊዜ ባስመረቃቸው ተማሪዎች የምረቃ ሥነ...

ወጣቱ ትውልድ ቅድመ አያቶቹ የውጭ ወራሪን ለመመከት ያሳዩትን አንድነት በሀገር ግንባታ ሊደግመው እንደሚገባ ጥሪ...

ወጣቱ ትውልድ ቅድመ አያቶቹ የውጭ ወራሪን ለመመከት ያሳዩትን አንድነት በሀገር ግንባታ ሊደግመው እንደሚገባ ጥሪ ቀረበ። ባሕር ዳር ፡ የካቲት 05/2013 ዓ.ም (አብመድ) የአማራ ክልል የአድዋ በዓል አከባበር ዐብይ ኮሚቴ የበዓሉን አከባበር አስመልክቶ ለመገናኛ ብዙኀን ዛሬ...