“ለዓመታት የሲዳማ ሕዝብ የክልልነት ጥያቄ ለመለሱት የለውጡ መሪዎች ምስጋና ይገባቸዋል” የሲዳማ ክልል ርእስ መሥተዳድር...

"ለዓመታት የሲዳማ ሕዝብ የክልልነት ጥያቄ ለመለሱት የለውጡ መሪዎች ምስጋና ይገባቸዋል" የሲዳማ ክልል ርእስ መሥተዳድር ደስታ ሌዳሞ ባሕር ዳር፡ የካቲት 15/2013 ዓ.ም (አብመድ) የሲዳማ ክልል የመንግሥት ምሥረታ ሥነ ሥርዓት በሐዋሳ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ በመንግሥት ምሥረታው ሥነ...

በጄኔራል ብርሃኑ ጁላ የተመራ የመከላከያ ሚኒስቴር ከፍተኛ የልኡካን ቡድን በተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ጉብኝት እያደረገ...

በጄኔራል ብርሃኑ ጁላ የተመራ የመከላከያ ሚኒስቴር ከፍተኛ የልኡካን ቡድን በተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ጉብኝት እያደረገ ነው፡፡ ባሕር ዳር፡ የካቲት 15/2013 ዓ.ም (አብመድ) ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጄኔራል ብርሃኑ ጁላ ከልዑል ሼክ መሐመድ ቢን ዛይድ አል ናህያን፣ የአቡዳቢ...

“እኛ መለዮአችንን አወለቅን እንጅ ልባችን ከመከላከያ ሠራዊት አልወጣም” ተቀናሽ የመከላከያ ሠራዊት አባላት

"እኛ መለዮአችንን አወለቅን እንጅ ልባችን ከመከላከያ ሠራዊት አልወጣም" ተቀናሽ የመከላከያ ሠራዊት አባላት ባሕር ዳር፡ የካቲት 14/2013 ዓ.ም (አብመድ) ተቀናሽ የሀገር መከላከያ ሠራዊት አባላት ማኅበር በጸጥታ ሥራዎች ላይ መሥራት የሚያስችለውን ውይይት ከአባላቱ ጋር በአዲስ አበባ አድርጓል፡፡ የማኅበሩ...

የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) በባሕር ዳር እና ደሴ የምርጫ ቅስቀሳ አካሂዷል፡፡

የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) በባሕር ዳር እና ደሴ የምርጫ ቅስቀሳ አካሂዷል፡፡ ባሕር ዳር፡ የካቲት 14/2013 ዓ.ም (አብመድ) በባህር ዳር ከተማ ዋና ዋና ጎዳናዎች እየተንቀሳቀሰ የምርጫ ቅስቀሳውን የጀመረው አብን ኢትዮጵያዊነት ቅድመ ሁኔታ የሚቀመጥለት ማንነት አይደለም፣ ሰብዓዊነት...

“አይቆረጠም የድንጋይ ቆሎ ፣ አይወረወር የእሳት አለሎ ፣ ፍቅሩን ነው እንጂ ጠቡን ማን ችሎ”

"አይቆረጠም የድንጋይ ቆሎ አይወረወር የእሳት አለሎ ፍቅሩን ነው እንጂ ጠቡን ማን ችሎ" ባሕር ዳር ፡ የካቲት 14/2013 ዓ.ም (አብመድ ምድሩ ያስፈራል፣ ጎዳናው ያደናግራል፣ ጋራው ሸንተረሩ ሁሉ ጀግና ጀግና ይላል። ከላሞቹ ወተት፣ ከበሬዎቹ እሸት፣ ከጠመንጃው ጥይት፣ ከልጆቹ ጀግንነት፣ ከትውልዱ...