የሱማሌ ክልል ዳያስፖራ አባላት የመጀመሪያ ክልላዊ ውይይት በጅግጅጋ እየተካሄደ ነው።

የሱማሌ ክልል ዳያስፖራ አባላት የመጀመሪያ ክልላዊ ውይይት በጅግጅጋ እየተካሄደ ነው። ባሕር ዳር: የካቲት 19/2013 ዓ.ም (አብመድ) የሱማሌ ክልል ዳያስፖራ አባላትን ሁለንተናዊ ተሳትፎ የማሳደግ ዓላማ ያለው የመጀመሪያው ክልላዊ የዳያስፖራ ውይይት በጅግጅጋ እየተካሄደ ነው። በውይይቱ ላይ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ...

125ኛው የዓድዋ ድል በዓል በሀገር አቀፍ ደረጃ በመላ ሀገሪቱ እንዲከበር መደረጉን የኢፌዴሪ ባህልና ቱሪዝም...

125ኛው የዓድዋ ድል በዓል በሀገር አቀፍ ደረጃ በመላ ሀገሪቱ እንዲከበር መደረጉን የኢፌዴሪ ባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ ባሕር ዳር ፡ የካቲት 19/2013 ዓ.ም (አብመድ)የ125ኛውን የዓድዋ ድል በዓል አከባበርን በማስመልከት የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል፡፡ የኢፌዴሪ...

‹‹የዓድዋ ድል በሰዎች መካከል ያለውን ልዩነት ደርምሶ ሰው ለሕግ እንዲገዛ ያደረገ ተገዳዳሪ የሌለው የድል...

‹‹የዓድዋ ድል በሰዎች መካከል ያለውን ልዩነት ደርምሶ ሰው ለሕግ እንዲገዛ ያደረገ ተገዳዳሪ የሌለው የድል ቀን ነው፡፡›› አቶ አብርሃም አለኸኝ ባሕር ዳር: የካቲት 19/ 2013 ዓ.ም (አብመድ)125ኛው የአድዋ ድል በዓል በባሕር ዳር ከተማ እየተከበረ ነው፡፡በበዓሉ የተገኙት...

‹‹የዓድዋ ድል ጥቁሮችን ከጭቆና እና ከብዝበዛ፣ ነጮችን ደግሞ ከኢ-ሰብአዊ ድርጊታቸው ነፃ ያወጣ ታላቅ በዓል...

‹‹የዓድዋ ድል ጥቁሮችን ከጭቆና እና ከብዝበዛ፣ ነጮችን ደግሞ ከኢ-ሰብአዊ ድርጊታቸው ነፃ ያወጣ ታላቅ በዓል ነው›› ወጣቶች ባሕር ዳር: የካቲት 19/ 2013 ዓ.ም (አብመድ)ወጣቱ ትውልድ በዓድዋ የተገኘውን ድል ሀገሪቱ በምታካሂደው የድህነት ቅነሳ ሥራ መድገም እንደሚገባው ወጣቶች...

መንግሥት የዜጎችን ሕይወት አደጋ ላይ የሚጥል ማንኛውንም ተግባር እንደማይታገስ ገለጸ፡፡

መንግሥት የዜጎችን ሕይወት አደጋ ላይ የሚጥል ማንኛውንም ተግባር እንደማይታገስ ገለጸ፡፡ ባሕር ዳር፡ የካቲት 18/2013 ዓ.ም (አብመድ) በትግራይ ክልል እየተካሄደ ስላለው የምርመራ ሂደት በተመለከተ መንግሥት መግለጫ ሰጥቷል፡፡ ትህነግ በሀገር መከላከያ ሠራዊት ላይ በፈጸመው ጥቃት ምክንያት መንግሥት በአስቸኳይ...