ጎርጎራ እንደገና ስታበራ።
ጎርጎራ እንደገና ስታበራ።
ባሕር ዳር: የካቲት 28/2013 ዓ.ም (አብመድ) ዓመቱን ሙሉ አረንጓዴ የማያጣውና የረጋው የደምቢያ መሬት ጤዛ ባልተለየው ውበት ፀሐዯ ስትወጣ የበለጠ ያምርበታል፡፡ ጠዋትነት ያልገደባቸው የአካባቢው ነዋሪዎች መንገዱን በክብር እና በፍቅር ሞልተውታል፡፡
ነዋሪዎቹ የተረሳን ቀደምትነት ዳግም...
“በወጣቶች ዘንድ የአገልግሎት ዕሴትን ካዳበርን፣ የልውጠት ዐቅማችንን በተግባር መግለጥ እንችላለን” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ
"በወጣቶች ዘንድ የአገልግሎት ዕሴትን ካዳበርን፣ የልውጠት ዐቅማችንን በተግባር መግለጥ እንችላለን" ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ
ባሕር ዳር: የካቲት 27/2013 ዓ.ም (አብመድ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ.ር) በሰላም ሚኒስቴር የመጀመሪያ ዙር የበጎ ፈቃድ የማኅበረሰብ አገልግሎት ስልጠና የወሰዱ ከ10...
በአንድ ሳምንት ውስጥ ብቻ 31 ሚሊዮን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው ልዩ ልዩ የኮንትሮባንድ...
በአንድ ሳምንት ውስጥ ብቻ 31 ሚሊዮን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው ልዩ ልዩ የኮንትሮባንድ ዕቃዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ፡፡
ባሕር ዳር: የካቲት 27/2013 ዓ.ም (አብመድ) ከየካቲት 19 እስከ 25/2013 ዓ.ም ባሉት አንድ ሳምንት ውስጥ ብቻ ግምታዊ...
የሲቪክ ማኅበረሰብ ድርጅቶች በሀገራዊ ምርጫው ሚናቸውን እንዲወጡ እየተሠራ ነው፡፡
የሲቪክ ማኅበረሰብ ድርጅቶች በሀገራዊ ምርጫው ሚናቸውን እንዲወጡ እየተሠራ ነው፡፡
ባሕር ዳር: የካቲት 27/2013 ዓ.ም (አብመድ) በፖለቲካው ዘርፍ የሚሠማሩ ድርጅቶች ሚናቸውን በተገቢው መልኩ እንዲወጡ እየተሠራ መሆኑን የሲቪክ ማኅበረሰብ ድርጅቶች ኤጄንሲ አስታውቋል፡፡
የሲቪክ ማኅበረሰብ ድርጅቶች ስድስተኛው ሀገራዊ ምርጫ...
ለትግራይ ክልል ከውጭ የሰብዓዊ እርዳታ ድርጅቶችና ሀገራት በኩል የሚጠበቀው እርዳታ በጊዜ ባለመድረሱ መንግሥት እስካሁን...
ለትግራይ ክልል ከውጭ የሰብዓዊ እርዳታ ድርጅቶችና ሀገራት በኩል የሚጠበቀው እርዳታ በጊዜ ባለመድረሱ መንግሥት እስካሁን 40 ቢሊዮን ብር ወጪ ማድረጉን አስታወቀ፡፡
ባሕር ዳር: የካቲት 26/2013 ዓ.ም (አብመድ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ የሰብዓዊ...








