የቅዱስ ላልይበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናት የጥገና ጥናት፣ ውጤትና ዝርዝር አሠራር ለማኅበረሰቡ ቀርቦ ውይይት እየተደረገበት...

የቅዱስ ላልይበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናት የጥገና ጥናት፣ ውጤትና ዝርዝር አሠራር ለማኅበረሰቡ ቀርቦ ውይይት እየተደረገበት ነው፡፡ ባሕር ዳር፡ መጋቢት 03/2013 ዓ.ም (አብመድ) በውይይቱ የቅዱስ ላልይበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናት በሰው ሰራሽና ተፈጥሮአዊ ሁኔታዎች ምክንያት ለከፋ ችግር ተጋልጠው...

ከ8 ሺህ በላይ እጩዎችን መመዝገቡንና ሕጋዊ ሰውነት ያላቸው ፓርቲዎች 49 የምርጫ መወዳደርያ ምልክቶችን መውሰዳቸውን...

ከ8 ሺህ በላይ እጩዎችን መመዝገቡንና ሕጋዊ ሰውነት ያላቸው ፓርቲዎች 49 የምርጫ መወዳደርያ ምልክቶችን መውሰዳቸውን ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ገለጸ። ባሕር ዳር: መጋቢት 03/2013 ዓ.ም (አብመድ) ለ22 ቀናት በ673 የምርጫ ክልሎች ላይ የተሰራው የእጩዎች ምዝገባ 47 ፓርቲዎችንና 8209 እጩዎችን...

የዓድዋ ተጓዦች የመዝጊያ መርኃ ግብር በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው።

የዓድዋ ተጓዦች የመዝጊያ መርኃ ግብር በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። ባሕር ዳር፡ መጋቢት 02/2013 ዓ.ም (አብመድ) 125ኛውን የዓድዋ ድል ለመዘከር መነሻቸውን አዲስ አበባ አድርገው መዳረሻቸውን ደግሞ አድዋ ተራሮችን ያደረጉ 125 ወጣቶች (107 ወንዶችና 18 ሴቶች) ጥር...

ባለፉት ስድስት ወራት ከልማት ድርጅቶች ምርትና አገልግሎት ሽያጭ 158 ነጥብ 8 ቢሊዮን ብር ተሰበሰበ።

ባለፉት ስድስት ወራት ከልማት ድርጅቶች ምርትና አገልግሎት ሽያጭ 158 ነጥብ 8 ቢሊዮን ብር ተሰበሰበ። ባሕር ዳር: መጋቢት 02/2013 ዓ.ም (አብመድ) ባለፉት ስድስት ወራት ከልማት ድርጅቶች ምርትና አገልግሎት ሽያጭ 158 ነጥብ 8 ቢሊዮን ብር መሰብሰቡን የፌዴራል መንግሥት...

በኦሮሚያ ክልል በሆሮ ጉድሩ ወለጋ ዞን በንጹሃን አማራዎች ላይ እየተፈፀመ ያለውን የዘር ማጥፋት ወንጀል...

በኦሮሚያ ክልል በሆሮ ጉድሩ ወለጋ ዞን በንጹሃን አማራዎች ላይ እየተፈፀመ ያለውን የዘር ማጥፋት ወንጀል የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) በፅኑ አወገዘ፡፡ ባሕር ዳር፡ መጋቢት 02/2013 ዓ.ም (አብመድ) የመኢአድ የሕዝብ ግንኙነት ኀላፊ አቶ ይልቃል ደሳለኝ በሰጡት...