በየመን በእስር ቤት ከሞቱት 43 ሰዎች ውስጥ ኢትዮጵያውያንን ለመለየት መቸገሩን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አሳውቋል።
በየመን በእስር ቤት ከሞቱት 43 ሰዎች ውስጥ ኢትዮጵያውያንን ለመለየት መቸገሩን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አሳውቋል።
ባሕር ዳር: መጋቢት 07/2013 ዓ.ም (አብመድ) በየመን ሰንአ በእስር ቤት ከሞቱት 43 ሰዎች ውስጥ ምን ያክሉ ኢትዮጵያውያን
መሆናቸውን መለየት አለመቻሉን የውጭ ጉዳይ...
“ላለፉት ሦስት ዓመታት በተካሄደ የፖለቲካ ሪፎርም አሁን ላይ ራሳቸውን የቻሉ ገለልተኛ ተቋማትን ለመመስረት አስችሏል”...
"ላለፉት ሦስት ዓመታት በተካሄደ የፖለቲካ ሪፎርም አሁን ላይ ራሳቸውን የቻሉ ገለልተኛ ተቋማትን ለመመስረት አስችሏል"
በዩናይትድ ኪንግደም የኢትዮጵያ አምባሳደር ተፈሪ መለሰ
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 07/2013 ዓ.ም (አብመድ) በለንደን የኢትዮጵያ ኤምባሲ በኢትዮጵያ የፍትሕ ሥርዓት ማሻሻያ፣ የሰብዓዊ
መብት አያያዝ እና...
‹‹ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ በህወሓት ደጋፊዎች ሀሰተኛ መረጃ በመታለል በኢትዮጵያ ላይ ያልተገባ ጫና ከማድረግ መቆጠብ...
‹‹ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ በህወሓት ደጋፊዎች ሀሰተኛ መረጃ በመታለል በኢትዮጵያ ላይ ያልተገባ ጫና ከማድረግ መቆጠብ
አለበት›› በስዊዘርላንድ ጄኔቫ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 07/2013 ዓ.ም (አብመድ) ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ በህወሓት ደጋፊዎች ብሎም ተከፋይ ጋዜጠኞች
ሀሰተኛ መረጃ...
ኢትዮጵያ እና ጂቡቲ በቴሌኮምዩኒኬሽን ዘርፍ ያላቸውን አጋርነት ለማጠናከር ተስማሙ።
ኢትዮጵያ እና ጂቡቲ በቴሌኮምዩኒኬሽን ዘርፍ ያላቸውን አጋርነት ለማጠናከር ተስማሙ።
ባሕር ዳር: መጋቢት 06/2013 ዓ.ም (አብመድ) በገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሽዴ የተመራ የኢትዮጵያ ልዑካን ቡድን በጂቡቲ
የሥራ ጉብኝት ባደረጉበት ወቅት በጂቡቲ የፖስታ እና ኮምዩኒኬሽን ጉዳዮች ሚኒስትር ራድዋን አብዲላሂ...
እያመረተ ያለውን የምግብ ዘይት ምክንያታዊ በሆነ ዋጋ በመላ ሀገሪቱ እያሰራጨ መሆኑን የፊቤላ ኢንዱስትሪያል ኮምፕሌክስ...
እያመረተ ያለውን የምግብ ዘይት ምክንያታዊ በሆነ ዋጋ በመላ ሀገሪቱ እያሰራጨ መሆኑን የፊቤላ ኢንዱስትሪያል ኮምፕሌክስ አስታወቀ፡፡
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 06/2013 ዓ.ም (አብመድ) 4 ነጥብ 5 ቢሊዮን ያህል ብር ወጭ የተደረገበት እና የሀገሪቱን የምግብ ዘይት ፍላጎት እጥረት...








