በአልጣሽ ፓርክ የፈላታዎችን ሕገወጥ እንቅሥቃሴ በማኅበረሰቡ እና በመንግሥት ጥረት ማስቆም እንደተቻለ ተገለጸ፡፡
በአልጣሽ ፓርክ የፈላታዎችን ሕገወጥ እንቅሥቃሴ በማኅበረሰቡ እና በመንግሥት ጥረት ማስቆም እንደተቻለ ተገለጸ፡፡
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 08/2013 ዓ.ም (አብመድ) የዘርፉ ምሁራን የስነ-ምሕዳር ዘብ ጠባቂና በሕብረ-ቀለማት ያሸበረቀ የውበት መድመቂያ ነው ይሉታል አልጣሽ ብሔራዊ ፓርክን፡፡ ፓርኩ በያዘው ስነ...
ʺአጤ ምኒልክ አሰመራት ሐብትና ፍቅርም ተጓዘባት”
ʺአጤ ምኒልክ አሰመራት ሐብትና ፍቅርም ተጓዘባት"
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 08/2013 ዓ.ም (አብመድ) ምኒልክ ትናንት ነገሠ፣ ዛሬን አስቀድሞ ቀየሰ፣ ነገን አሻግሮ በጥበብ አለሰለሰ፡፡
ምኒልክ ይመራል፣ ያሻግራል፣ ጥበበኛ ነውና በጥበብ ያኖራል፡፡ ሠርቶ ያኮራል፣ ተዋግቶ ሀገር ያስከብራል፣ ምኒልክ አንደበቱ
ለፍቅር፣...
ከመተከል ዞን ተፈናቅለው በቻግኒ ጊዜያዊ የመጠለያ ጣቢያ ለሰፈሩ ዜጎች የበጎ አድራጊ የህክምና ባለሙያዎች የሕክምና...
ከመተከል ዞን ተፈናቅለው በቻግኒ ጊዜያዊ የመጠለያ ጣቢያ ለሰፈሩ ዜጎች የበጎ አድራጊ የህክምና ባለሙያዎች የሕክምና
አገልግሎት እየሠጡ ነው፡፡
ህክምናውን 'ፈውስ' የተባለ የሕክምና በጎ አድራጎት ማኅበር ነው እየሰጠ የሚገኘው፡፡
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 08/2013 ዓ.ም (አብመድ) ወይዘሮ እናት ይመር ከመተከል...
በምርጫ ወቅት ብዙኃን መገናኛ ተቋማት በኀላፊነት ሊንቀሳቀሱ እንደሚገባ ምሁራን ገለፁ፡፡
በምርጫ ወቅት ብዙኃን መገናኛ ተቋማት በኀላፊነት ሊንቀሳቀሱ እንደሚገባ ምሁራን ገለፁ፡፡
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 08/2013 ዓ.ም (አብመድ) በኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት ተራዝሞ የነበረውን ስድስተኛውን ሀገራዊ
ምርጫ በመጪው ግንቦት 28 ለማካሄድ ታስቦ እየተሠራ ነው፡፡ የሀገሪቱ ምርጫ ቦርድ እንደ አዲስ...
የታላቁ ህዳሴ ግድብ አጠቃላይ ግንባታ 79 በመቶ ደረሰ፡፡
የታላቁ ህዳሴ ግድብ አጠቃላይ ግንባታ 79 በመቶ ደረሰ፡፡
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 08/2013 ዓ.ም (አብመድ) የህዳሴ ግድብ 10ኛ ዓመትን በማስመልከት በውኃ፣ መስኖና ኢነርጂ
አስተባባሪነት በግድቡ ድርድር ላይ የተሳተፉ፣ ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተውጣጡ ምሁራን እንዲሁም ከፍተኛ የሥራ
ኀላፊዎች የተገኙበት...








