“የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ 10ኛ ዓመት በተለያዩ ዝግጅቶች ይከበራል” የአማራ ክልል የታላቁ ህዳሴ...

“የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ 10ኛ ዓመት በተለያዩ ዝግጅቶች ይከበራል” የአማራ ክልል የታላቁ ህዳሴ ግድብ ሕዝባዊ ማስተባበሪያ ጽሕፈት ቤት ባሕር ዳር፡ መጋቢት 12/2013 ዓ.ም (አብመድ) “ዓለም አቀፋዊ ዲፕሎማሲውን በሚያጎላ እና ሀገራዊ ትኩረቱን በሚያጠናክር መልኩ” የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ...

በስሜን ተራራዎች ብሔራዊ ፓርክ የተከሰተውን የእሳት ቃጠሎ በአካባቢው ኅብረተሰብ ተሳትፎ ለመቆጣጠር ጥረት እየተደረገ መሆኑን...

በስሜን ተራራዎች ብሔራዊ ፓርክ የተከሰተውን የእሳት ቃጠሎ በአካባቢው ኅብረተሰብ ተሳትፎ ለመቆጣጠር ጥረት እየተደረገ መሆኑን የፓርኩ ጽሕፈት ቤት አስታወቀ፡፡ ባሕር ዳር፡ መጋቢት 12/2013 ዓ.ም (አብመድ) በስሜን ተራራዎች ብሔራዊ ፓርክ ጅንባር ፏፏቴ፣ ሻይኖና ባርና እና ቧይት አካባቢ ልዩ ስሙ...

በተለያዩ አካባቢዎች በአማራ ሕዝብ ላይ የሚፈፀሙ ዘር ተኮር ጥቃቶች በአጥፊዎች ላይ ርምጃ በመውሰድ እንዲቆሙ...

በተለያዩ አካባቢዎች በአማራ ሕዝብ ላይ የሚፈፀሙ ዘር ተኮር ጥቃቶች በአጥፊዎች ላይ ርምጃ በመውሰድ እንዲቆሙ አብን ጠየቀ። ባሕር ዳር: መጋቢት 11/2013 ዓ.ም (አብመድ) የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ባወጣው መግለጫ በሰሜን ሸዋ ዞን በአጣዬና አጎራባች አካባቢዎች የጥላቻ ኃይሎች በከባድ...

ለሀገር ዕድገት መሠረት ለሆኑት ሀገር በቀል እውቀቶች ትኩረት ሊሰጥ እንደሚገባ ተገለጸ፡፡

ለሀገር ዕድገት መሠረት ለሆኑት ሀገር በቀል እውቀቶች ትኩረት ሊሰጥ እንደሚገባ ተገለጸ፡፡ ባሕር ዳር: መጋቢት 11/2013 ዓ.ም (አብመድ) መረጃዎች እንደሚያሳዩት ጃፓን፤ ታይላንድና ቻይና የመሳሰሉ ሀገራት በሳይንስና ምርምር አሁን ለደረሱበት የእድገት ደረጃ መሰረታቸው ሀገር በቀል እውቀቶች መሆናቸው ይነገራል፡፡ ኢትዮጵያም...

በአማራ ክልል ሰሜን ሽዋ ዞን በአጣየ አካባቢ የተከሰተውን የጸጥታ ችግር መንግሥት በአስቸኳይ እንዲፈታ ነዋሪዎች...

በአማራ ክልል ሰሜን ሽዋ ዞን በአጣየ አካባቢ የተከሰተውን የጸጥታ ችግር መንግሥት በአስቸኳይ እንዲፈታ ነዋሪዎች ጠየቁ፡፡ ባሕር ዳር፡ መጋቢት 11/2013 ዓ.ም (አብመድ) በአማራ ክልል ሰሜን ሽዋ ዞን በኤፍራታና ግድም ወረዳ አጣየ ከተማ ነዋሪዎች በአጣየና አካባቢው ትናንት ከምሽቱ...