“ልዩ ኀይላችን በተግባር መስዋዕትነት እየከፈለ ኢትዮጵያን ከመፍረስ እና ከመበታተን የታደገ ኃይል ነው” የማዕከላዊ ጎንደር...

"ልዩ ኀይላችን በተግባር መስዋዕትነት እየከፈለ ኢትዮጵያን ከመፍረስ እና ከመበታተን የታደገ ኃይል ነው" የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ወርቁ ኀይለማርያም ባሕር ዳር: መጋቢት 16/2013 ዓ.ም (አብመድ) የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ወርቁ ኀይለማርያም በ5ኛው የሕዝብ ተወካዮች...

በመራጮች ምዝገባ ላይ የሚያጋጥሙ ችግሮችን ለመፍታት የሚያስችል ነጻ የስልክ መስመር የፊታችን ሰኞ ይፋ እንደሚደረግ...

በመራጮች ምዝገባ ላይ የሚያጋጥሙ ችግሮችን ለመፍታት የሚያስችል ነጻ የስልክ መስመር የፊታችን ሰኞ ይፋ እንደሚደረግ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ፡፡ ባሕር ዳር፡ መጋቢት 16/2013 ዓ.ም (አብመድ) 6ተኛው ሀገራዊ ምርጫን ለማከናወን የመራጮች ምዝገባ ተጀምሯል፡፡ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ...

በኢትዮጵያ ከ60 ዓመታት በላይ ሲያገለግል የቆየው የንግድ ሕግ ተሻሻለ፡፡

በኢትዮጵያ ከ60 ዓመታት በላይ ሲያገለግል የቆየው የንግድ ሕግ ተሻሻለ፡፡ ባሕር ዳር፡ መጋቢት 16/2013 (አብመድ) በኢትዮጵያ ላለፉት 62 ዓመታት ሲያገለግል የቆየው የንግድ ሕግ ማሻሻያ ተደረገበት። የንግድ ሕጉን ማሻሻያ ዛሬ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባካሄደው 12ኛ መደበኛ ስብሰባ...

“ምርጫ በሂደቱ እንጂ በውጤቱ አይለካም” የፖለቲካ ሳይንስ ምሁር

“ምርጫ በሂደቱ እንጂ በውጤቱ አይለካም” የፖለቲካ ሳይንስ ምሁር ባሕር ዳር፡ መጋቢት 16/2013 ዓ.ም (አብመድ) ስድስተኛው ዙር ሀገራዊ ምርጫ ሰላማዊ፣ ዴሞክራሲያዊ፣ ፍትሐዊና በሕዝብ ዘንድ ተዓማኒነት ያለው እንዲሆን የምርጫ ሂደት ተግባራትን በሚገባ መከወን እንደሚገባ በደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ...

“የአማራ ልዩ ኃይል ለአማራ ሕዝብ ብቻ ሳይሆን ለኢትዮጵያም ደጀን መሆኑን በተግባር ያረጋገጠ ኃይል ነው”...

“የአማራ ልዩ ኃይል ለአማራ ሕዝብ ብቻ ሳይሆን ለኢትዮጵያም ደጀን መሆኑን በተግባር ያረጋገጠ ኃይል ነው” የባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ባሕር ዳር፡ መጋቢት 16/2013 ዓ.ም (አብመድ) 5ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 6ኛ ዓመት የሥራ ዘመን...