በሃይማኖት ሰበብ ግጭት ለማስነሳት የሚጥሩ የፖለቲካ ቁማርተኞች እጃቸውን ሊሰበስቡ እንደሚገባ የሃይማኖት ተቋማት ጉባዔ አሳሰበ።
በሃይማኖት ሰበብ ግጭት ለማስነሳት የሚጥሩ የፖለቲካ ቁማርተኞች እጃቸውን ሊሰበስቡ እንደሚገባ የሃይማኖት ተቋማት ጉባዔ
አሳሰበ።
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 18/2013 ዓ.ም (አብመድ) ከሰሞኑ በመትረየስ፣ በስናይፐርና በዲሽቃ በመሳሰሉ ከባድ መሳሪያዎች ጥቃት
ከተፈጸመባቸው አካባቢዎች መካከል በአንጾኪያ ገምዛ ወረዳ የሀገረማርያም ዋጨራ ቀበሌ...
ጥቃቱ ቆሞ ሰላም እንዲፈጠር የጸጥታ አስከባሪ አካላት ኀላፊነታቸውን እንዲወጡ በአጣዬ ከተማ ከጥፋቱ የተረፉ ተጎጂዎች...
ጥቃቱ ቆሞ ሰላም እንዲፈጠር የጸጥታ አስከባሪ አካላት ኀላፊነታቸውን እንዲወጡ በአጣዬ ከተማ ከጥፋቱ የተረፉ ተጎጂዎች
ጠየቁ፡፡
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 18/2013 ዓ.ም (አብመድ) የአጣዬ የጥቃት ታሪክ በ2010 ዓ.ም ይጀምራል። በየጊዜው የሚነሱ ጥቃቶች
አጣዬን ጎድተዋታል፡፡ የመጀመሪያው ሀዘን አለቀ ሲባል ሌላ...
በሀገሪቱ የጸጥታ ችግር ባለባቸው አካባቢዎች የመራጮች ስልጠና ለመስጠትና ቁሳቁስ ለማጓጓዝ እንዳልቻለ የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ...
በሀገሪቱ የጸጥታ ችግር ባለባቸው አካባቢዎች የመራጮች ስልጠና ለመስጠትና ቁሳቁስ ለማጓጓዝ እንዳልቻለ የኢትዮጵያ ምርጫ
ቦርድ ገለጸ፡፡
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 18/2013 ዓ.ም (አብመድ) የየሳምንቱን ተግባርና እንቅስቃሴውን ለፓርቲዎች እያሳወቀ ያለው የኢትዮጵያ
ምርጫ ቦርድ በሳምንቱ የምርጫ አስፈጻሚዎች ስልጠናን በተመለከተ ገለጻ አድርጓል።
የተሰጡ...
ʺፍቅርን በጀጎል ውስጥ አየኋት”
ʺፍቅርን በጀጎል ውስጥ አየኋት"
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 18/2013 ዓ.ም (አብመድ) በዚያች ውብ ምድር ለምን መጣችሁ? እንዴት መጣችሁ? ከወዴት መጣችሁ? አይታወቅም፤ የሚታወቀው እንኳን ደህና መጣችሁ ነው፡፡ ፍቅርን ኖረዋለች፣ መቻቻልን አጊጣበታለች፤ አብሮነት ቀሚሷ፣ ፍቅር ትራሷ፣ ሰላም መቀነቷ...
“የአማራ ልዩ ኀይል ትክክለኛ ኅብረ-ብሔራዊነትን በተግባር ያረጋገጠ ነው።” የዋግኽምራ ብሔረሰብ አስተዳዳሪ
"የአማራ ልዩ ኀይል ትክክለኛ ኅብረ-ብሔራዊነትን በተግባር ያረጋገጠ ነው።" የዋግኽምራ ብሔረሰብ አስተዳዳሪ
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 17/2013 ዓ.ም (አብመድ) የዋግኽምራ ብሔረሰብ አስተዳዳር ዋና አስተዳዳሪ አቶ በሪሁን ኪዳነማርያም ከባዱ ስጦታ ህይወትን አሳልፎ መስጠት ነው፤ የአማራ ልዩ ኀይልም ይህን...








