በቀጣይ ቀናት የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የሦስትዮሽ ድርድር እንደገና እንደሚጀመር የውኃ መስኖ እና ኢነርጂ...

በቀጣይ ቀናት የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የሦስትዮሽ ድርድር እንደገና እንደሚጀመር የውኃ መስኖ እና ኢነርጂ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ባሕር ዳር፡ መጋቢት 24/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ ውኃ፣ መስኖ እና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ዶክተር፣ ኢንጂነር ስለሺ በቀለ በትዊተር ገፃቸው “ለመላው...

በአማራ ላይ የሚፈጸመውን ግድያ የፌደራል መንግሥት አስቸኳይ መፍትሔ እንዲሰጥ ርእሰ መሥተዳድር አገኘሁ ተሻገር አሳሰቡ፡፡

በአማራ ላይ የሚፈጸመውን ግድያ የፌደራል መንግሥት አስቸኳይ መፍትሔ እንዲሰጥ ርእሰ መሥተዳድር አገኘሁ ተሻገር አሳሰቡ፡፡ ባሕር ዳር፡ መጋቢት 23/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አገኘሁ ተሻገር በሰጡት መግለጫ በአማራ ላይ የሚፈጸመው ግድያ እንዲቆም የክልሉ መንግሥት በጉዳዩ ላይ...

የአማራ ምሁራን መማክርት ያወጣው መግለጫ ፡፡

"በኦሮሚያ ክልል በተለይም በምዕራብ ኦሮሚያ ዞኖች የቀጠለው አማራ ተኮር የዘር ማጽዳት በዓለም አቀፍ ወንጀል የሚያስጠይቅ ነው” የአማራ ምሁራን መማክርት። የአማራ ምሁራን መማክርት በጉዳዩ ላይ ያወጣው መግለጫ ቀጥሎ ቀርቧል፡፡ የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስትና የፌደራል መንግስት በአማራ ሕዝብ ላይ...

ከነበረው የኢንተርኔት አቅርቦት በ14 እጥፍ የሚልቅ የኢንተርኔት አገልግሎት ይፋ ሆነ።

ከነበረው የኢንተርኔት አቅርቦት በ14 እጥፍ የሚልቅ የኢንተርኔት አገልግሎት ይፋ ሆነ። ባሕር ዳር: መጋቢት 23/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮ ቴሌኮም በሰሜን ምዕራብ ሪጅን የ4ጂ ኤል.ቲ.ኢ የኢንተርኔት አገልግሎት አስጀምሯል። አገልግሎት የጀመረባቸው ከተሞች ባሕር ዳርን ጨምሮ ፍኖተሰላም፣ ዳንግላ፣ እንጅባራ፣...

በምዕራብ ወለጋ ባቦ ገንቤል ወረዳ በቂ የሆነ የጸጥታ ኃይል ባለመሰማራቱ በአካባቢው ውጥረት መኖሩን ከጥቃቱ...

በምዕራብ ወለጋ ባቦ ገንቤል ወረዳ በቂ የሆነ የጸጥታ ኃይል ባለመሰማራቱ በአካባቢው ውጥረት መኖሩን ከጥቃቱ የተረፉ አማራዎች ገለጹ፡፡ ባሕር ዳር፡ መጋቢት 23/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በኦሮሚያ ክልል በምዕራብ ወለጋ ዞን ባቦ ገንቤል ወረዳ ቦኔ ቀበሌ አካባቢ በተፈጸመው...