በኢትዮጵያ ከ20 ሚሊየን በላይ ትኩረት ያላገኙ የኅብረተስብ ክፍሎች የሥራ እድል ተጠቃሚ የሚሆኑበት አሠራር መፈጠር...
በኢትዮጵያ ከ20 ሚሊየን በላይ ትኩረት ያላገኙ የኅብረተስብ ክፍሎች የሥራ እድል ተጠቃሚ የሚሆኑበት አሠራር መፈጠር
እንዳለበት የሥራ እድል ፈጠራ ኮሚሽን ገለጸ፡፡
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 28/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የሥራ እድል ፈጠራ ኮሚሽን ከአጋር አካላት ጋር ባለፉት ስምንት ወራት...
“የዓባይ ወንዝ የዘገየ ፍትሕ”
“የዓባይ ወንዝ የዘገየ ፍትሕ”
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 28/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ባለፉት 10 ዓመታት በዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ዘንድ በጉልህ ይነሳል- በዓባይ ውኃ ፍትሐዊ አጠቃቀም ዙሪያ በኢትዮጵያ፣ ግብፅ እና ሱዳን መካከል ያለው ውዝግብ፡፡
አንዳንድ የዜና ማዕከላት ደግሞ ጉዳዩን...
“ከሚደርስብን ጥቃት ቀድሞ ደርሶ ሊታደገን የሚችል አካል አላገኘንም” በሆሮ ጉድሩ ወለጋ ዞን የአቤ ደንጎሮ...
"ከሚደርስብን ጥቃት ቀድሞ ደርሶ ሊታደገን የሚችል አካል አላገኘንም" በሆሮ ጉድሩ ወለጋ ዞን የአቤ ደንጎሮ ወረዳ ነዋሪዎች
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 28/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በሆሮ ጉድሩ ወለጋ ዞን አቤ ደንጎሮ ወረዳ የተለያዩ አካባቢዎች አሁንም የጸጥታ ችግር እንዳለና...
የጉምሩክ ኮሚሽን ከፌዴራል ፖሊስ ጋር በመተባበር ከ3 ወር በላይ በፈጀ ኦፕሬሽን የኮንትሮባንድ እቃዎች፣ ኮንትሮባዲስቶችንና...
የጉምሩክ ኮሚሽን ከፌዴራል ፖሊስ ጋር በመተባበር ከ3 ወር በላይ በፈጀ ኦፕሬሽን የኮንትሮባንድ እቃዎች፣ ኮንትሮባዲስቶችንና ተባባሪዎቻቸውን በቁጥጥር ስር ማዋሉን ገለጸ፡፡
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 27/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የጉምሩክ ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ ደበሌ ቀበታ የኮንትሮባንድ እቃዎች፣ ኮንትሮባዲስቶችንና ተባባሪዎቻቸውን...
ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ኮሮናቫይረስን ለመከላከል ከወጣው መመሪያ ጋር በተያያዘ መሰረታዊ በሆኑ ጉዳዮች ላይ ማብራሪያ...
ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ኮሮናቫይረስን ለመከላከል ከወጣው መመሪያ ጋር በተያያዘ መሰረታዊ በሆኑ ጉዳዮች ላይ ማብራሪያ ሰጠ፡፡
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 27/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ኮሮናቫይረስን ለመከላከል ባለፉት ሳምንታት ከወጣው መመሪያ ጋር በተያያዘ መሰረታዊ በሆኑ ጉዳዮች...








