የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ መጠናቀቅን የሚጠብቀው ተስፈኛው ወጣት፡፡
የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ መጠናቀቅን የሚጠብቀው ተስፈኛው ወጣት፡
ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 04/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ልጆች ከልጅነታቸው ጀምሮ የተለያዩ ሙያዎችን ከወላጆቻቸው፣ ከጎረቤቶቻቸውና
ከአካባቢያቸው ይማራሉ፡፡ ምናልባትም የወደፊቱ ዕጣ ፋንታቸው በልጅነት በሚያሳዩት ዝንባሌ የሆኑም ቀላል የሚባሉ አይደሉም፡፡
የዛሬው ባለታሪካችን...
አጼ ቴወድሮስ ከቋራ እስከ መቅደላ የሠሩትን ታሪክና አካባቢውን የቱሪዝም መዳረሻ ለማድረግ መሥራት እንደሚገባ ተገለጸ።
አጼ ቴወድሮስ ከቋራ እስከ መቅደላ የሠሩትን ታሪክና አካባቢውን የቱሪዝም መዳረሻ ለማድረግ መሥራት እንደሚገባ ተገለጸ።
ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 04/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ከቋራ እስከ መቅደላ የማኅበረሰብ አቀፍ ኢኮ ቱሪዝምና አካባቢ ጥበቃ ፕሮጀክትን የተመለከተ የምክክር መድረክ በጎንደር ዩኒቨርሲቲ...
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ የእስራኤልን አምባሳደር አነጋገሩ፡፡
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ የእስራኤልን አምባሳደር አነጋገሩ፡፡
ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 04/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ኦሮቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት...
የ‹‹ዓለም ባንክ ግሩፕ›› ከ2 ቢሊዮን ብር በላይ ወጭ በክልሉ በሚገኙ 32 ከተሞች የተለያዩ የልማት...
የ‹‹ዓለም ባንክ ግሩፕ›› ከ2 ቢሊዮን ብር በላይ ወጭ በክልሉ በሚገኙ 32 ከተሞች የተለያዩ የልማት ሥራዎችን እያከናወነ እንደሚገኝ የአማራ ክልል ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ቢሮ አስታወቀ።
ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 04/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የከተሞች ተቋማዊ እና የመሠረተ ልማት...
በኢትዮጵያ አይሲቲ ተሰጥኦ ሥነ ምሕዳርን ለማልማት የሚረዳ የመግባቢያ ሰነድ ስምምነት ተፈረመ፡፡
በኢትዮጵያ አይሲቲ ተሰጥኦ ሥነ ምሕዳርን ለማልማት የሚረዳ የመግባቢያ ሰነድ ስምምነት ተፈረመ፡፡
ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 04/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ ሥራ ዕድል ፈጠራ ኮሚሽን እና በቴሌኮም መሠረተ ልማት ዋና አቅራቢነት የሚታወቀው ሁዋዌይ በኢትዮጵያ አይሲቲ ተሰጥኦ ሥነ ምህዳርን...








