በኢትዮጵያ የኮሮናቫይረስ ስርጭት ያለበትን ደረጃ ለማወቅ በሀገር አቀፍ ደረጃ ጥናት ሊካሄድ ነው።
በኢትዮጵያ የኮሮናቫይረስ ስርጭት ያለበትን ደረጃ ለማወቅ በሀገር አቀፍ ደረጃ ጥናት ሊካሄድ ነው።
ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 05/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ የኮሮናቫይረስ ስርጭትን በተመለከተ በሀገር አቀፍ ድረጃ ጥናት
ሊጀመር መሆኑን የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡
በጥናቱ ላይ የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና...
የሕዝብን ደኅንነት ለመጠበቅ ውስጣዊ አንድነትን ማጠናከር እንደሚገባ ተገለጸ፡፡
የሕዝብን ደኅንነት ለመጠበቅ ውስጣዊ አንድነትን ማጠናከር እንደሚገባ ተገለጸ፡፡
ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 05/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ከሶስቱም የጎንደር ዞኖች ለተውጣጡ የጽጥታ አመራሮች፣የሃይማኖት አባቶችና የሀገር ሽማግሌዎች በሰላም ግንባታ አስፈላጊነት ዙሪያ በጎንደር ከተማ ስልጠና እየተሰጠ ነው። ተሳታፊዎቹ ከሰሜን፣ ከምዕራብና...
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ከፍተኛ የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች በተገኙበት የድምፅ መስጫ ወረቀት የዕጩዎች አደራደር...
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ከፍተኛ የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች በተገኙበት የድምፅ መስጫ ወረቀት የዕጩዎች አደራደር ቅደም ተከተል መወሠኛ ሎተሪ አካሄደ፡፡
ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 05/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ መጋቢት 02/2013 ዓ.ም ከፍተኛ የፖለቲካ ፓርቲ...
በሀገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች የሚፈጸሙ ማንነትንና ሃይማኖትን መሰረት ያደረጉ ጥቃቶችን እንደሚያወግዝ የአዲስ አበባ እስልምና ጉዳዮች...
በሀገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች የሚፈጸሙ ማንነትንና ሃይማኖትን መሰረት ያደረጉ ጥቃቶችን እንደሚያወግዝ የአዲስ አበባ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት አስገነዘበ።
ሙስሊሙ ኀብረተሰብ የረመዳን ፆምን በፍቅርና በመተጋገዝ እንዲያሳልፍም ምክር ቤቱ ጥሪ አቅርቧል።
ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 05/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ሙስሊሙ...
እድሜአቸው የገፉ እና ተጓዳኝ ህመም ያለባቸው ዜጎች የኮሮና ቫይረስ ክትባትን እንዲወስዱ ተጠየቀ፡፡
እድሜአቸው የገፉ እና ተጓዳኝ ህመም ያለባቸው ዜጎች የኮሮና ቫይረስ ክትባትን እንዲወስዱ ተጠየቀ፡፡
ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 05/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በሁሉም የመንግሥት የጤና ተቋማት ተደራሽ በመሆን ዕድሚያቸው ከ55 ዓመት በላይ ዕድሜ ክልል የሚገኙና ተጓዳኝ ሕመም...








