“እስካሁን በነበሩ የቅድመ ምርጫ ተግባራት የጸጥታ ችግር ፈታኝ ነበር” ምርጫ ቦርድ
“እስካሁን በነበሩ የቅድመ ምርጫ ተግባራት የጸጥታ ችግር ፈታኝ ነበር'' ምርጫ ቦርድ
ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 06/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ እስካሁን ያከናወናቸው ተግባራቱን ለፓርቲዎች ይፋ እያደረገ ነው። የቦርዱ ሰብሳቢ ወይዘሪት ብርቱካን ሚዴቅሳ በተገኙበት እየተካሄደ...
ከመተከል ተፈናቅለው በቻግኒ ከተማ ራንች ጊዜያዊ ማቆያ የሚገኙ ተፈናቃዮች የኮሮና ወረርሽኝን ለመከላክል የአፍና የአፍንጫ...
ከመተከል ተፈናቅለው በቻግኒ ከተማ ራንች ጊዜያዊ ማቆያ የሚገኙ ተፈናቃዮች የኮሮና ወረርሽኝን ለመከላክል የአፍና የአፍንጫ መሸፈኛ እንዲቀርብላቸው ጠየቁ፡፡
ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 05/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በቻግኒ ከተማ አስተዳደር ሥር ከ60ሺህ በላይ ተፈናቃዮች በአንድ አካባቢ ተሰባስበው እንደሚኖሩ መረጃዎች...
የኮሮናቫይረስ አምስት ደረጃዎች እንዳሉት ስንቶቻችን እናውቅ ይሆን?
የኮሮናቫይረስ አምስት ደረጃዎች እንዳሉት ስንቶቻችን እናውቅ ይሆን?
ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 05/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የኮሮናሻይረስ በሽታ ኮሮና በሚባል ቫይረስ አማካኝነት የሚከሰት ነው። ቫይረሱ ዓዲስና በአጭር ጊዜ የዓለማችንን ክፍሎች ማዳረስ ችሏል። አሚኮ በየጊዜው አድማሱን እያሰፋ ስለመጣው የኮሮናቫይረስ...
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት የሠራዊት ግንባታ ሥራዎች ዋና አስተባባሪ ሌተናል ጀነራል ባጫ ደበሌ በወቅታዊ የሀገሪቱ...
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት የሠራዊት ግንባታ ሥራዎች ዋና አስተባባሪ ሌተናል ጀነራል ባጫ ደበሌ በወቅታዊ የሀገሪቱ ጉዳይ
ላይ መግለጫ ሰጥተዋል።
ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 05/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ሌተናል ጀነራል ባጫ ደበሌ ባለፉት ሳምንታት በመከላከያ ሠራዊት በትግራይ 8
ግንባሮች የተደረገን ዘመቻ...
ከሞት የበለጠ አስፈሪ ነገር ምን አለ?
ከሞት የበለጠ አስፈሪ ነገር ምን አለ?
ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 05/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ከጅማሮው የከፋ ፍፃሜ እያስተዋልን ነው፡፡ ነገር ግን በኮሮናቫይረስ የመጀመሪያ
ክስተት ወቅት የነበረ ትኩረት ዛሬ አይስተዋልም፡፡ ከንድፈ ሃሳብ የተሻገረው የወረርሽኙ አስከፊነት ዛሬ የእያንዳንዱን ማኅበረሰብ
በር እያንኳኳ...








