“ግብጽና ሱዳን የሕዳሴ ግድብ የሦስትዮሽ ድርድር ከአፍሪካ ሕብረት ማዕቀፍ እንዲወጣ እየጣሩ ነው” የውጭ ጉዳይ...

"ግብጽና ሱዳን የሕዳሴ ግድብ የሦስትዮሽ ድርድር ከአፍሪካ ሕብረት ማዕቀፍ እንዲወጣ እየጣሩ ነው" የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባሕር ዳር፡ ሚያዚያ 07/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ግብጽና ሱዳን የሕዳሴ ግድብ የሦስትዮሽ ድርድር ከአፍሪካ ሕብረት ማዕቀፍ እንዲወጣ እየጣሩ መሆኑን የኢፌዴሪ የውጭ...

“በከተሞች የሚተገበሩ ሥራዎች ከዕቅድ ጀምሮ የኅብረተሰቡ ተሳትፎ ሊኖርበት ይገባል” የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር

"በከተሞች የሚተገበሩ ሥራዎች ከዕቅድ ጀምሮ የኅብረተሰቡ ተሳትፎ ሊኖርበት ይገባል" የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 07/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር የከተሞች ዕድገትና የኅብረተሰቡን ተሳትፎ በተመለከተ በሀገሪቱ የተሻለ ተሞክሮ ካላቸው ከተሞችና ከባለድርሻ አካላት...

ʺማንነትን ዳቦ ያደረገ የፖለቲካ ስርዓት ከቀጠለ ኢትዮጵያ ወደ መበታተን እየቀረበች ትሄዳለች” የታሪክ ምሁሩ አውግቸው...

ʺማንነትን ዳቦ ያደረገ የፖለቲካ ስርዓት ከቀጠለ ኢትዮጵያ ወደ መበታተን እየቀረበች ትሄዳለች" የታሪክ ምሁሩ አውግቸው አማረ ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 07/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ዘመናትን በተሻገረው የሥርዓተ መንግሥት ምሥረታ ታሪኳ አያሌ መልካም ጊዜያትን አሳልፋለች፡፡ የከበዱ የመከራ ዘመናትንም በጥበብ...

ኢትዮጵያና ሩስያ በሰላማዊ የኑክሌር ኃይል አጠቃቀም ያላቸው ትብብር እንደሚቀጥል ተገለጸ፡፡

ኢትዮጵያና ሩስያ በሰላማዊ የኑክሌር ኃይል አጠቃቀም ያላቸው ትብብር እንደሚቀጥል ተገለጸ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 07/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያና ሩስያ በሰላማዊ የኑክሌር ኃይል አጠቃቀም ዙሪያ የጋራ መግባቢያ ስምምነቶችን በሞስኮ ተፈራርመዋል፡፡ የኑክሌር ኃይል በተመለከተ አዎንታዊ የሕዝብ አስተያየትን ለማስያዝ እና...

ትናንት ምሽት በአጣዬ ከተማ የተፈጠረው የጸጥታ ችግር እየተረጋጋ ነው፡፡ ካራቆሬን ለማረጋጋት የፌዴራል ፖሊስና መከላከያ...

ትናንት ምሽት በአጣዬ ከተማ የተፈጠረው የጸጥታ ችግር እየተረጋጋ ነው፡፡ ካራቆሬን ለማረጋጋት የፌዴራል ፖሊስና መከላከያ ሠራዊት እየሠሩ መሆኑንም አስተዳደሩ አስታውቋል፡፡ ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 07/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ትናንት ምሽት ከ 2 ሰዓት ገደማ ጀምሮ በአጣዬ ከተማ እና...