ወደ ሀገር ዉስጥ ሊገባ የነበረ ከመቶ ሰማንያ ሺህ በላይ የእጅ ገጀራ በቁጥጥር ስር ዋለ::

ወደ ሀገር ዉስጥ ሊገባ የነበረ ከመቶ ሰማንያ ሺህ በላይ የእጅ ገጀራ በቁጥጥር ስር ዋለ:: ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 18/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ከ15 ቀን በፊት በአስመጪ ዳዊት የማነ ስም ብዛቱ 186 ሺህ 240 የእጅ ገጀራ በአራት ባለ 20...

ʺዓባይ የዘጋውን ዓባይ ይከፍተዋል “

ʺዓባይ የዘጋውን ዓባይ ይከፍተዋል " ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 18/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ዓባይ ለኢትዮጵያዊያን ታሪክ ነው የስልጣኔያቸው መገለጫ፣ የታሪካቸው ማውጫ፣ ቅኝታቸውን የተቀኙበት ጥበብ ነው፣ ዓባይ ለኢትዮጵያውያን ሕይወት፣ ነጻነት፣ ማንነት ነው፡፡ ዓባይ ለኢትዮጵያውያን ወንዛቸው ብቻ አይደለም፡፡ የሚታይ ልዩ ክብር፣...

ከአጣዬ እና አካባቢው ተፈናቅለው በመሐል ሜዳ የሚገኙ ዜጎች አስቸኳይ የሰብዓዊ ድጋፍ እንዲቀርብላቸው ጠየቁ፡፡

ከአጣዬ እና አካባቢው ተፈናቅለው በመሐል ሜዳ የሚገኙ ዜጎች አስቸኳይ የሰብዓዊ ድጋፍ እንዲቀርብላቸው ጠየቁ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 17/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በርካታ ንፁሃንን ለህልፈት እና ለንብረት ውድመት የዳረገው የአጣዬ እና አካባቢው ጥቃት ያደረሰው ሰብዓዊ ኪሳራ ከባድ መሆኑን...

ʺሆሳዕና በአርያም መድኃኒት በሰማይ”

ʺሆሳዕና በአርያም መድኃኒት በሰማይ" ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 17/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የሰው ልጅ ከፈጠረው ይልቅ ያሳተውን ተከተለ፣ ካየው ይልቅ የሰማውን አመነ፤ ከተደረገለት ይልቅ ለሚደረገልት ቋመጠ፣ ከተሰጠው ክብር ይልቅ ገና ሊኖረው ስለሚችለው ክብር ጓጓ፤ በቀብፀ ተስፋ ከተሰመረለት እውነተኛ መንገድ...

እንጅባራ ከተማ ሊገባ የነበረ ሕገ ወጥ የጦር መሳሪያ እና ጥይት በቁጥጥር ስር ማዋሉን የፋግታ...

እንጅባራ ከተማ ሊገባ የነበረ ሕገ ወጥ የጦር መሳሪያ እና ጥይት በቁጥጥር ስር ማዋሉን የፋግታ ለኮማ ወረዳ ፖሊስ ጽሕፈት ቤት አስታወቀ:: ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 17/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ወደ እንጅባራ ከተማ ሚያዝያ 17/2013 ዓ.ም ሊገባ የነበረ ሕገ...