“ሕወሓት እና ሸኔን ሽብርተኛ ብሎ መሰየም አካፋን አካፋ የማለት ትክክለኛ ውሳኔ ነው“ ዶክተር አረጋዊ...

“ሕወሓት እና ሸኔን ሽብርተኛ ብሎ መሰየም አካፋን አካፋ የማለት ትክክለኛ ውሳኔ ነው“ ዶክተር አረጋዊ በርሄ የትግራይ ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 23/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ሕዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ (ሕወሓት) እና ሸኔን ሽብርተኛ ብሎ መሰየም አካፋን...

የትንሣኤን በዓል በመተሳሰብና የተቸገሩትን በመርዳት ለማክበር መዘጋጀታቸውን በወልቃይት ጠገዴ የሰቲት ሁመራ ከተማ ነዎሪዎች ገለፁ።

የትንሣኤን በዓል በመተሳሰብና የተቸገሩትን በመርዳት ለማክበር መዘጋጀታቸውን በወልቃይት ጠገዴ የሰቲት ሁመራ ከተማ ነዎሪዎች ገለፁ። ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 23/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በክርስትና እምነት ተከታዮች በፆም፣ በፀሎት እና በስግደት ሲከበር የቆየው የዐቢይ ፆም በነገው እለት በዓለ ፋሲካው ይሆናል።...

“ሕወሓት እና ሸኔ በሽብርተኝነት እንዲፈረጁ የውሳኔ ሐሳብ መቅረቡ በሀገር ላይ የተደቀኑ አደጋዎችን በመቀነስ ረገድ...

"ሕወሓት እና ሸኔ በሽብርተኝነት እንዲፈረጁ የውሳኔ ሐሳብ መቅረቡ በሀገር ላይ የተደቀኑ አደጋዎችን በመቀነስ ረገድ ሚና ይኖረዋል" የሕግ ባለሙያ ባሕር ዳር: ሚያዝያ 23/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የሽብር ወንጀል በዓለም አቀፍ ደረጃ አደገኛ ከሚባሉ የወንጀል አይነቶች ተርታ ይመደባል፡፡ የሃይማኖትን፣ የፖለቲካ...

“የአማራ ሕዝብ ጠላቶች የቱንም ያህል ቢበረቱ አሸናፊ መሆን ግን አይችሉም።” አቶ አብርሃም አለኸኝ

“የአማራ ሕዝብ ጠላቶች የቱንም ያህል ቢበረቱ አሸናፊ መሆን ግን አይችሉም።” አቶ አብርሃም አለኸኝ ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 22/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብልጽግና ፓርቲ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ አብርሃም አለኸኝ ለትንሣኤ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላልፈዋል፡፡ ለሕዝበ ክርስቲያኑ እንኳን...

ሰበር ዜና

ሰበር ዜና “የሕዝባዊ ወያኔ ሐርነት ትግራይ (ሕወሓት)” እና “ሸኔ” በሽብርተኝነት ተሰየሙ። ጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት በጉዳዩ ላይ ያወጣው መግለጫ ቀጥሎ ይቀርባል። ባለፉት 3 ዓመታት በኢትዮጵያ ሕዝቦች የዴሞክራሲ እና የመብት መከበር ጥያቄዎች እና ትግል አማካኝነት የመጣውን ለውጥ ለመቀልበስ በተለያዩ...