“አርበኛ ሸዋረገድ ገድሌ በመንፈሳዊ ሕይወታቸው በጎ ማድረግን በዓለማዊ ሕይወታቸው ደግሞ ሀገር መውደድን፣ ለዓላማ ጸንቶ...

"አርበኛ ሸዋረገድ ገድሌ በመንፈሳዊ ሕይወታቸው በጎ ማድረግን በዓለማዊ ሕይወታቸው ደግሞ ሀገር መውደድን፣ ለዓላማ ጸንቶ ማሸነፍን አስተምረዋል" የታሪክ ምሁር ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 27/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ሴት አርበኞች ታሪክ ውስጥ ቀድመው ይጠራሉ፡፡ ትውልዳቸው ሰሜን ሸዋ ተጉለት አካባቢ ነው፡፡...

ፖለቲከኞች፣ ምሁራን እና የመገናኛ ብዙኃን ታሪክን የስሜት መቀስቀሻ ከማድረግ ተቆጥበው ለጋራ አብሮነት ታሪክ ያለውን...

ፖለቲከኞች፣ ምሁራን እና የመገናኛ ብዙኃን ታሪክን የስሜት መቀስቀሻ ከማድረግ ተቆጥበው ለጋራ አብሮነት ታሪክ ያለውን ፋይዳ ሊያስቀድሙ እንደሚገባ የአርበኛ ልጆች እና አባቶች ተናገሩ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 27/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የአንድ ሀገረ መንግሥት የትናንትና የዛሬ ታሪክ ሲመዘዝ...

እንደ ጀግኖች አርበኞች ሁሉ በመከባበር እና በሀገር ፍቅር አሁን ያለውን ሀገራዊ ፈተና ማለፍ እንደሚገባ...

እንደ ጀግኖች አርበኞች ሁሉ በመከባበር እና በሀገር ፍቅር አሁን ያለውን ሀገራዊ ፈተና ማለፍ እንደሚገባ አሚኮ ያነጋገራቸው የባሕር ዳር ነዋሪዎች ተናግረዋል፡፡ ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 27/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ጀግኖች አባቶችና እናቶች ለኢትዮጵያ ሉዓላዊነት ያደረጉትን ተጋድሎ የአሁኑ ትውልድ...

የአባ ኮስትር በላይ ዘለቀ የጦር ስልቶች

የአባ ኮስትር በላይ ዘለቀ የጦር ስልቶች ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 27/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ዛሬ “በቅኝ ገዢዎች ብርቱ ክንድ ያልተንበረከከች፣ የራሷ ፊደልና ማንነት ያላት፣ ውብ ታሪክ፣ ተፈጥሮ እና ባሕል ባለቤት ሀገር ኢትዮጵያ” እያልን በኩራት የምንመሰክርላት ሀገር ለዚህ...

ʺምድር ብትጨነቅ ሠማይ ቢሰነጠቅ መች ይሸበርና የምሥራቁ መብረቅ”

ʺምድር ብትጨነቅ ሠማይ ቢሰነጠቅ መች ይሸበርና የምሥራቁ መብረቅ"(በድጋሜ የቀረበ) ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 27/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ክንዳቸው ይሰብራል፣ ግንባራቸው ያስፈራል፣ ዝናቸው ያሸብራል፣ አትንኩን ነው ቃላቸው፣ አይመለሱም ከነኳቸው፡፡ ኢትዮጵያን በክፋት የረገጡ እግሮች፣ የተመለከቱ ዓይኖች፣ የተሳለቁ ጥርሶች፣ የነካኩ እጆች...