ለመምረጥ የሚችል ዜጋ ቀሪ ሰዓቱን ተጠቅሞ የምርጫ ካርዱን በእጁ እንዲያስገባ መራጮች ጥሪ አቀረቡ፡፡

ለመምረጥ የሚችል ዜጋ ቀሪ ሰዓቱን ተጠቅሞ የምርጫ ካርዱን በእጁ እንዲያስገባ መራጮች ጥሪ አቀረቡ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 29/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የምርጫ ካርድ ማውጫ የመጨረሻ ቀን በመሆኑ መራጮች ቀሪ ሰዓታትን ተጠቅመው የምርጫ ካርዳቸዉን እንዲያወጡ የምርጫ ካርድ ሲያወጡ...

“በቀጣይ አምስት ዓመታት የሚያስተዳድረኝን ፓርቲ ለመምረጥ ካርድ አውጥቻለሁ፤ሁሉም ዜጋ በቀሪው ሰዓት ካርድ በማውጣት መሪውን...

“በቀጣይ አምስት ዓመታት የሚያስተዳድረኝን ፓርቲ ለመምረጥ ካርድ አውጥቻለሁ፤ሁሉም ዜጋ በቀሪው ሰዓት ካርድ በማውጣት መሪውን በካርድ ሊወስን ይገባል” 80 ዓመት አዛውንት ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 29/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ካርድ ያላወጡ ዜጎች ካርድ እንዲያውጡ...

በስድስተኛው ሀገራዊ ምርጫ የአካል ጉዳተኞችን ተሳትፎ ለማረጋገጥ እየሠራ መሆኑን የአማራ ክልል አካል ጉዳተኞች ማኅበራት...

በስድስተኛው ሀገራዊ ምርጫ የአካል ጉዳተኞችን ተሳትፎ ለማረጋገጥ እየሠራ መሆኑን የአማራ ክልል አካል ጉዳተኞች ማኅበራት ፌዴሬሽን አስታወቀ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 29/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ወይዘሮ ግንቤ አየነው በጎንደር ከተማ አሥተዳደር አዘዞ አካባቢ ነዋሪ ናቸው፡፡ ኑሯቸውን የማሽን ጥልፍ...

ኮሚሽነር አበረ አዳሙ በኢትዮጵያ ጉዳይ የማይደራደሩ እንደነበሩ ቤተሰቦቻቸው ተናገሩ፡፡

ኮሚሽነር አበረ አዳሙ በኢትዮጵያ ጉዳይ የማይደራደሩ እንደነበሩ ቤተሰቦቻቸው ተናገሩ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 28/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን የቀድሞው ኮሚሽነር አበረ አዳሙ ሥርዓተ ቀርብ ተፈጽሟል፡፡ አሚኮ በቀብር ሥነ ሥርዓታቸው ከተገኙ ቤተሰቦቻቸው ጋር ቆይታ አድርጓል፡፡ የኮሚሽነሩ ታናሽ...

የኮሚሽነር አበረ አዳሙ የሕይወት ታሪክ

የኮሚሽነር አበረ አዳሙ የሕይወት ታሪክ ኮሚሽነር አበረ አዳሙ ከአባታቸው ከአቶ አዳሙ መኮንን እና ከእናታቸው ከወይዘሮ ጦቢያ ንጋቱ የካቲት 13/1961 ዓ.ም በቀድሞው የጎጃም ክፍለ ሀገር ቆላ ደጋ ዳሞት አውራጃ ደጋዳሞት ወረዳ መለስ ብሳና ሜዳ ቀበሌ ተወለዱ፡፡...