የፌዴራል ፖሊስ ለ19ኛ ዙር በጦላይ ያሰለጠናቸውን ከ6 ሺህ በላይ የምልስ እና የምልምል ሰልጣኞችን አስመረቀ።

የፌዴራል ፖሊስ ለ19ኛ ዙር በጦላይ ያሰለጠናቸውን ከ6 ሺህ በላይ የምልስ እና የምልምል ሰልጣኞችን አስመረቀ። ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 30/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የፌዴራል ፖሊስ ለ19ኛ ዙር ያሰለጠናቸውን የምልስ እና የምልምል ሰልጣኞችን መመዘኛውን አሟልተው የተገኙትን ዛሬ አስመርቋል። በተመሳሳይ በ19ኛው...

ኢዜማ ከባሕር ዳር ከተማ እና አካባቢው ከሚገኙ የሲቪል ማኅበራት ጋር ዉይይት አካሄደ፡፡

ኢዜማ ከባሕር ዳር ከተማ እና አካባቢው ከሚገኙ የሲቪል ማኅበራት ጋር ዉይይት አካሄደ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 30/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ዜጎች ለማሕበራዊ ፍትሕ (ኢዜማ) ከባሕር ዳር ከተማ እና አካባቢው ከሚገኙ የሲቪል ማኅበራት ጋር ውይይት አድርጓል፡፡ ውይይቱም...

ኢትዮጵያዊያን በተለያዩ ዘውጎች ሊከፋፍሉ ከሚችሉ አስተሳሰቦች በመውጣት ለሰላምና ሉዓላዊነት በጋራ እንዲቆሙ ተጠየቀ።

ኢትዮጵያዊያን በተለያዩ ዘውጎች ሊከፋፍሉ ከሚችሉ አስተሳሰቦች በመውጣት ለሰላምና ሉዓላዊነት በጋራ እንዲቆሙ ተጠየቀ። ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 29/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያዊያን በዘር፣ በቋንቋና በሃይማኖት ሊከፋፍሉ ከሚችሉ አስተሳሰቦች በመውጣት ለሀገራቸው ሰላምና ሉዓላዊነት መከበር በጋራ እንዲቆሙ ተጠየቀ። የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር...

የዲጂታል ኢትዮጵያ 2025ን ለመተግብር የሚያስችል የ200 ሚሊየን ዶላር የብድር ስምምነት ተፈረመ።

የዲጂታል ኢትዮጵያ 2025ን ለመተግብር የሚያስችል የ200 ሚሊየን ዶላር የብድር ስምምነት ተፈረመ። ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 29/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ስምምነቱን የገንዘብ ሚኒስትሩ አህመድ ሺዴ እና በዓለም ባንክ የኢትዮጵያ፣ የሱዳን፣ ደቡብ ሱዳን እና የኤርትራ ተጠሪ ዳይሬክተር ኦስማን ዲዮን ፈርመውታል። ገንዘቡ...

የመራጮች ምዝገባ ዛሬ ይጠናቀቅባቸው በነበሩ ክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች የምዝገባ ቀን ለተጨማሪ ሰባት ቀናት እንዲከናወን...

የመራጮች ምዝገባ ዛሬ ይጠናቀቅባቸው በነበሩ ክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች የምዝገባ ቀን ለተጨማሪ ሰባት ቀናት እንዲከናወን ምርጫ ቦርድ ወሰነ፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የመራጮች ምዝገባን አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል፡፡ መግለጫው እንደሚከተለው ቀርቧል፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለ6ተኛው አጠቃላይ ምርጫ ዋና ተግባር...