ምስራቅ ዕዝ ከሕዝብ የተዘረፈን 649 ኩንታል እህል በቁጥጥር ስር አዋለ።

ባሕር ዳር: ኅዳር 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሀገር መከላከያ ሰራዊት የምስራቅ ዕዝ ከክልሉ የፀጥታ ኃይል ጋር በመጣመር ባካሄዱት የተጠና ኦፕሬሽን ጽንፈኛው ቡድን ከሕዝቡ የዘረፈውን 649 ኩንታል እህል በቁጥጥር ስር መዋሉን የጃቢጠህናን ወረዳ ሰላም እና ፀጥታ...

“የኢኮኖሚ ድርጅቶች መረጃ ስብሰባ የሀገሪቱን የኢኮኖሚ እንቅስቃሴ እና ደረጃ ለማወቅ የሚደረግ እንጂ ሌላ አላማ...

አዲስ አበባ: ኅዳር 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ስታትስቲክስ አገልግሎት ትክክለኛ መረጃ ለማሠባሠብ ይረዳው ዘንድ ለሕዝቡ መረጃ ለመስጠት ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል። የኢኮኖሚ ድርጅቶች ቆጠራ በጥቃቅን፣ አነስተኛ፣ መካከለኛ እና ከፍተኛ በሚሉ ዘርፎች ተከፍሎ እንደሚካሄድ በመግለጫው ተነስቷል። የኢትዮጵያ ስታትስቲክስ...

የአካል ጉዳተኞች ቀን መከበር የተዛቡ አመለካከቶችን ለመቅረፍ ያስችላል።

አዲስ አበባ: ኅዳር 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሴቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር እና የኢትዮጵያ አካል ጉዳተኞች ማኅበራት ፌዴሬሽን በትግራይ ክልል መቀሌ ከተማ የሚከበረውን 33ኛውን የአካል ጉዳተኞች ቀን አስመልክቶ በጋራ መግለጫ ሰጥተዋል። "አካል ጉዳተኝነትን የሚያካትት ማኅበረሰብ መገንባት...

“ኢትዮጵያ ለሕገ መንግሥታዊ ጉዞ ድርሻ ያበረከቱ ባሕላዊ እና ታሪካዊ እሴቶች ባለቤት ናት” ፕሬዝዳንት ታዬ...

በኢትዮጵያ አዘጋጅነት እየተካሄደ የሚገኘው አራተኛው ሕገ መንግሥታዊ ፍርድ ቤቶች እና መሰል ተቋማት ዓለም አቀፍ ሲምፖዚየም ላይ 49 የአፍሪካ ሀገራት እና አራት ታዛቢ ሀገራት እየተሳተፉ ነው። በአፍሪካ ኅብረት ዋና መቀመጫ አዲስ አበባ "ሕገ መንግሥታዊነት እና የሀገረ መንግሥት...

ጣና ነሽ ቁጥር ፪ ለተጓዦች ምቾት የምትፈጥር ናት።

ባሕር ዳር: ኅዳር 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ጣና ነሽ ቁጥር ፪ ጀልባን ሥራ ማስጀመራቸው ይታወሳል። ዛሬ ደግሞ መንገደኞችን አሳፍራ ወደ ደልጊ በማቅናት መደበኛ የትራንስፖርት አገልግሎት መስጠት ጀምራለች። በኢትዮጵያ ባሕር ትራንስፖርት እና...