ዩኒቨርሲቲው በዋሸራ አውራ በጎች ዝርያ አርሶ አደሮችን ተጠቃሚ ለማድረግ እየሠራ ነው፡፡
ዩኒቨርሲቲው በዋሸራ አውራ በጎች ዝርያ አርሶ አደሮችን ተጠቃሚ ለማድረግ እየሠራ ነው፡፡
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 08/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ከፍተኛ የትምሕርት ተቋማት በዋናነት ሦስት ማኅበራዊ ኃላፊነቶችን፣ መማር
ማስተማር፣ ምርምር እና የማኅበረሰብ አግልግሎቶችን ያከናውናሉ፡፡ እንጅባራ ዩኒቨርሲቲም እንደ ሌሎች ነባር...
የተፈናቀሉ ዜጎችን በዘላቂነት መልሶ ለማቋቋም ከ945 ሚሊዮን ብር በላይ እንደሚያስፈልግ የአጣዬና አካባቢው መልሶ ማቋቋም...
የተፈናቀሉ ዜጎችን በዘላቂነት መልሶ ለማቋቋም ከ945 ሚሊዮን ብር በላይ እንደሚያስፈልግ የአጣዬና አካባቢው መልሶ ማቋቋም
ግብረ ኀይል ገለጸ።
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 07/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ሸዋ እና በኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞኖች የተፈናቀሉ ዜጎችን
በዘላቂነት መልሶ ለማቋቋም እና የወደሙ...
እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ በ2014 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በአዊኛ ቋንቋና ሥነጽሑፍ የመጀመሪያ ዲግሪ ለመስጠት መዘጋጀቱን ገለጸ።
እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ በ2014 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በአዊኛ ቋንቋና ሥነጽሑፍ የመጀመሪያ ዲግሪ ለመስጠት መዘጋጀቱን ገለጸ።
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 07/2013 ዓ.ም (አሚኮ) እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ለአካባቢ ነዋሪዎች፣ ከተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ለተውጣጡ ምሁራን፣ የክልል፣ የዞንና የወረዳ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በተገኙበት...
ʺ ሡሪ ቢሏችሁ ጨርቅ ነው ወይ ፣ የታጠቀ ነው ከልቡ ላይ። “
ʺ ሡሪ ቢሏችሁ ጨርቅ ነው ወይ
የታጠቀ ነው ከልቡ ላይ "
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 07/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ዘመኑ የጭንቅ ዘመን ነበር፡፡ ወንድ ልጅ ተኝቶ የማያድርበት፣ ሴት ልጅ ልጆቿን በሰላም የማታሳድግበት፡፡ የጣልያን ወራሪ ኢትዮጵያን የወረረበት፡፡ አርበኞች ዱር...
“በኮሮና ቫይረስ ተይዘው በጽኑ ህመም ደረጃ የሚገኙ ሰዎች የመተንፈሻ መሳሪያ በማጣት ህይወታቸው ከማለፉ በፊት...
“በኮሮና ቫይረስ ተይዘው በጽኑ ህመም ደረጃ የሚገኙ ሰዎች የመተንፈሻ መሳሪያ በማጣት ህይወታቸው ከማለፉ በፊት አስቀድሞ የመከላከሉ ሥራ አስፈላጊ ነው” ዶክተር ሙሉነሽ አበበ
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 07/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የኀብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት...








