በእንስሳትና ዓሳ ሀብት ልማት የተሠማሩ ማኅበራትን የገቢያ ትስስር በመፍጠር ውጤታማ ለማድረግ እየተሠራ መሆኑ ተገለጸ።

በእንስሳትና ዓሳ ሀብት ልማት የተሠማሩ ማኅበራትን የገቢያ ትስስር በመፍጠር ውጤታማ ለማድረግ እየተሠራ መሆኑ ተገለጸ። ባሕር ዳር፡ ግንቦት 09/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል እንስሳና ዓሳ ሃብት ልማት ማስፋፊያ ኤጀንሲና ማኅበራት በዶሮ እርባታ፣ በቀይ ሥጋ፣ በወተትና በዓሳ...

የሀገር አቀፍ ገለልተኛ አማካሪ ቡድንና የማኅበረሰብ ደኅንነት ቅኝት አደረጃጀቶች ለማኅበረሰብ አቀፍ የፖሊስ አገልግሎት አጋዥ...

የሀገር አቀፍ ገለልተኛ አማካሪ ቡድንና የማኅበረሰብ ደኅንነት ቅኝት አደረጃጀቶች ለማኅበረሰብ አቀፍ የፖሊስ አገልግሎት አጋዥ መሆናቸውን ሰላም ሚኒስቴር ገለፀ። ባሕር ዳር፡ ግንቦት 09/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ሰላም ሚኒስቴር ያዘጋጀው ሀገር አቀፍ የገለልተኛ አማካሪ ቡድን እና የማኅበረሰብ ደኅንነት...

በአማራ ክልል የጎርፍ አደጋ ስጋት ባለባቸው አካባቢዎች የተጀመሩ የቅድመ መከላከል ሥራዎች እንዳልተጠናቀቁ ተገለጸ፡፡

በአማራ ክልል የጎርፍ አደጋ ስጋት ባለባቸው አካባቢዎች የተጀመሩ የቅድመ መከላከል ሥራዎች እንዳልተጠናቀቁ ተገለጸ፡፡ ባሕር ዳር፡ ግንቦት 09/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል አደጋ መከላከል፣ ምግብ ዋስትናና ልዩ ድጋፍ የሚሹ አካባቢዎች ማስተባበሪያ ኮሚሽን ከወራት በፊት የተጀመሩ እና...

በጀርመን የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ 3 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አደረጉ፡፡

በጀርመን የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ 3 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አደረጉ፡፡ ባሕር ዳር፡ ግንቦት 09/2013 ዓ.ም (አሚኮ) "የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆችች "በሚል መሪ መልዕክት በጀርመን በርሊን የኢፌዴሪ ኤምባሲ እና ፍራንክፈርት ቆንስላ ጀኔራል...

የሰባት ቤት አገው የፈረሰኞች በዓል በዩኔስኮ በማይዳሰሱ ቅርሶች እንዲመዘገብ እየተሠራ መሆኑን የፌዴራል ቅርስና ጥበቃ...

የሰባት ቤት አገው የፈረሰኞች በዓል በዩኔስኮ በማይዳሰሱ ቅርሶች እንዲመዘገብ እየተሠራ መሆኑን የፌዴራል ቅርስና ጥበቃ ባልስልጣን ገለጸ። ባሕር ዳር፡ ግንቦት 09/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የብሔረሰብ አስተዳደሩ ልዩ መገለጫ የኾነው የሰባት ቤት አገው የፈረሰኞች በዓልን በተባበሩት መንግሥታት የትምህርት፣...