የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ መጠናቀቅ የቀጣናውን ሀገራት በኢኮኖሚ እንደሚያስተሳስር የፖለቲካ ሳይንስ ምሁር ገለጹ፡፡

የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ መጠናቀቅ የቀጣናውን ሀገራት በኢኮኖሚ እንደሚያስተሳስር የፖለቲካ ሳይንስ ምሁር ገለጹ፡፡ ባሕር ዳር፡ ግንቦት 11/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በዓለማችን ከአንድ ሀገር ወደ ሌላ ሀገር የሚሻገሩ በረካታ ወንዞች አሉ፡፡ ሀገራትም ድንበር ተሻጋሪ ወንዞችን ለትራንስፖርት፣ ለኤሌክትሪክ ኃይል...

“በዓባይ ውኃ ላይ ግብጽና ሱዳን ከዓለም አቀፍ ሕግ አንጻር የሚያራምዱት ፍትሐዊ ያልሆነ አቋም ነው”...

"በዓባይ ውኃ ላይ ግብጽና ሱዳን ከዓለም አቀፍ ሕግ አንጻር የሚያራምዱት ፍትሐዊ ያልሆነ አቋም ነው" አምባሳደር ኢብራሂም እድሪስ ባሕር ዳር፡ ግንቦት 10/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በዓባይ ውኃ ላይ ግብጽና ሱዳን ከዓለም አቀፍ ሕግ አንጻር የሚያራምዱት ፍትሐዊ ያልሆነ...

የጀርመን መንግሥት የኢትዮጵያ የፖስታ አገልግሎትን ለማዘመን ሊሠራ ነው።

የጀርመን መንግሥት የኢትዮጵያ የፖስታ አገልግሎትን ለማዘመን ሊሠራ ነው። ባሕር ዳር: ግንቦት 10/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር፣ የኢትዮጵያ ፖስታ አገልግሎትና የጀርመን የኢኮኖሚ ጉዳዮችና ኢነርጂ ሚኒስቴር የኢትዮጵያን ፖስታ አገልግሎት ለማዘመን በጋራ ለመሥራት የሚያስችላቸውን ስምምነት አድርገዋል። የኢትዮጵያ ፖስታ...

ኢትዮጵያ አስፈላጊውን ወታደራዊ ዝግጅት ማድረግና ሠርጎ ገቦችን መቆጣጠር የሚያስችል የደኅንነት መረብ መዘርጋት ይጠበቅባታል” ምሁራን

"ኢትዮጵያ አስፈላጊውን ወታደራዊ ዝግጅት ማድረግና ሠርጎ ገቦችን መቆጣጠር የሚያስችል የደኅንነት መረብ መዘርጋት ይጠበቅባታል" ምሁራን ባሕር ዳር፡ ግንቦት 10/2013 ዓ.ም (አሚኮ)ውስጣዊ አለመረጋጋትና የሱዳን የድንበር ወረራ ከሕዳሴው ግድብ ሁለተኛ የውኃ ሙሊት ጋር ምን ያገናኛቸው ይኾን? የዓለም ሀገራትን በሚያስማማ የሕግ ማዕቀፍ...

ምርጫው ሰላማዊ እና ዴሞክራሲያዊ ኾኖ እንዲጠናቀቅ ከቅድመ ምርጫ ጀምሮ በሰላማዊነቱ ላይ ትኩረት ሰጥቶ መሥራት...

ምርጫው ሰላማዊ እና ዴሞክራሲያዊ ኾኖ እንዲጠናቀቅ ከቅድመ ምርጫ ጀምሮ በሰላማዊነቱ ላይ ትኩረት ሰጥቶ መሥራት እንደሚገባ የፖለቲካ ሳይንስ እና ዓለም አቀፍ ጥናት መምህር ገለጹ፡፡ ባሕር ዳር: ግንቦት 10/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ስድስተኛውን ሀገራዊ ምርጫ የምታካሂደው የሕዳሴ...