የተሻለ የጥጥ ምርት በማምረት ያጋጠመውን የግብዓት እጥረት ለመቅረፍ እየሠራ መሆኑን የኢትዮጵያ ጨርቃጨርቅ ኢንዱስትሪ ልማት...
የተሻለ የጥጥ ምርት በማምረት ያጋጠመውን የግብዓት እጥረት ለመቅረፍ እየሠራ መሆኑን የኢትዮጵያ ጨርቃጨርቅ ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 17/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ለጥጥ ልማት አመቺ የሆነ ወደ 3 ሚሊዮን ሄክታር የሚጠጋ ለም መሬት ያላት...
ኢትዮጵያ ጠንካራ የግል መረጃ ጥበቃ ሥርዓት ለመዘርጋት ያስችላል የተባለ “የግል መረጃ ጥበቃ አዋጅ” ተግባራዊ...
ኢትዮጵያ ጠንካራ የግል መረጃ ጥበቃ ሥርዓት ለመዘርጋት ያስችላል የተባለ "የግል መረጃ ጥበቃ አዋጅ" ተግባራዊ ልታደርግ ነው።
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 17/2013 ዓ.ም (አሚኮ) አዋጁ በሕገ መንግሥቱ የተደነገገውን የግል መረጃ ጥበቃ ተመርኩዞ ግልሰቦች በግል መረጃቸው ላይ ያላቸውን...
“አሜሪካ በኢትዮጵያ ባለስልጣናት ላይ የጣለችው የጉዞ እገዳ የኢትዮጵያን እና የአሜሪካን የ120 ዓመታት ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት...
“አሜሪካ በኢትዮጵያ ባለስልጣናት ላይ የጣለችው የጉዞ እገዳ የኢትዮጵያን እና የአሜሪካን የ120 ዓመታት ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ግምት ውስጥ ያላስገባ ነው” የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 17/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ...
“አንዳንድ ሀገራት በውስጥ ጉዳያችን ጣልቃ በመግባት አዛዥ ናዛዥ ለመሆን እንቅስቃሴ ማድረጋቸው ተቀባይነት የለውም” በአውስትራሊያ...
"አንዳንድ ሀገራት በውስጥ ጉዳያችን ጣልቃ በመግባት አዛዥ ናዛዥ ለመሆን እንቅስቃሴ ማድረጋቸው ተቀባይነት የለውም" በአውስትራሊያ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 17/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በአውስትራሊያ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታዎች ላይ የበይነ መረብ...
“የአሜሪካ የጉዞ ክልከላ የእጅ አዙር ፍላጎትን ለማስፈጸም ያለመ ነው” የፖለቲካ ሳይንስ መምህር
“የአሜሪካ የጉዞ ክልከላ የእጅ አዙር ፍላጎትን ለማስፈጸም ያለመ ነው” የፖለቲካ ሳይንስ መምህር
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 17/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ከምዕራቡ ዓለም ጋር ከመሠረተችው የውጭ ግንኙነት መካከል የአሜሪካ ዘመናት ያሳለፈው ወዳጅነት ይጠቀሳል፡፡ ከ1900ዎቹ መጀመሪያ ጀምሮ ሁለቱ...








