“ፋሲል ከነማን ማጠናከር የኢትዮጵያን ስፖርት ማጠናከር ነው” የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አገኘሁ ተሻገር

“ፋሲል ከነማን ማጠናከር የኢትዮጵያን ስፖርት ማጠናከር ነው” የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አገኘሁ ተሻገር ባሕር ዳር: ግንቦት 17/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አገኘሁ ተሻገር ፋሲል ከነማ የአንድነት፣ የጥንካሬና ተስፋ ያለመቁረጥ ምልክት መኾኑን ገልጸዋል። ከምስረታው ጀምሮ...

ዳግማዊት ንግሥት ኤልሳቤጥ ዩናይትድ ኪንግደም ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን የቆየ ግንኙነት እየተጠናከረ እንዲሄድ የመንግሥታቸውን ድጋፍ...

ዳግማዊት ንግሥት ኤልሳቤጥ ዩናይትድ ኪንግደም ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን የቆየ ግንኙነት እየተጠናከረ እንዲሄድ የመንግሥታቸውን ድጋፍ ገለጹ። ባሕር ዳር: ግንቦት 17/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በዩናይትድ ኪንግደም የኢፌዲሪ ልዩ መልእክተኛና ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ሆነው የተሾሙት አምባሳደር ተፈሪ መለሰ የሹመት...

ለምርት እድገትና ለማኅበረሰብ ጤና መጠበቅ ፀረ-ተባይ ኬሚካልን በአግባቡ መጠቀም እንደሚገባ የግብርና ሚንስቴር አስታወቀ፡፡

ለምርት እድገትና ለማኅበረሰብ ጤና መጠበቅ ፀረ-ተባይ ኬሚካልን በአግባቡ መጠቀም እንደሚገባ የግብርና ሚንስቴር አስታወቀ፡፡ ባሕር ዳር፡ ግንቦት 17/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ላየንስ ዓለም ዓቀፍ የሰብል ጥበቃ እና የፀረ-ተባይ ኬሚካል አቅራቢ ድርጅት ከግብርና ሚኒስቴር ጋር በመተባበር በሰብል ጥበቃና ፀረ-ተባይ ኬሚካል...

“የተዘጋጀልን ጥፋት የከፋ፣ ያጋጠመን ችግር ከባድ ቢሆንም ከአብሮነታችን በታች ነበርና በትዕግስት አልፈነዋል” አሚኮ ያነጋገራቸው...

“የተዘጋጀልን ጥፋት የከፋ፣ ያጋጠመን ችግር ከባድ ቢሆንም ከአብሮነታችን በታች ነበርና በትዕግስት አልፈነዋል” አሚኮ ያነጋገራቸው የሞጣ ከተማ ወጣቶች ባሕር ዳር፡ ግንቦት 17/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የሦስቱ እነሴዎች ማእከል እና የሕብረ ቀለም ጌጥ እንደሆነች ይነገራል፤ ሞጣ ከተማ። እድሜ...

‹‹አሁንም በመርዛማ ወሬያችሁ ልታንበረክኩን አትችሉም። ይህንም ታሪክ እንደ ዓደዋው ድል ዳግም ዓደዋ ተብሎ እንደሚወሳ...

‹‹አሁንም በመርዛማ ወሬያችሁ ልታንበረክኩን አትችሉም። ይህንም ታሪክ እንደ ዓደዋው ድል ዳግም ዓደዋ ተብሎ እንደሚወሳ እርግጠኞች ነን›› ኮሎኔል ጌትነት አዳነ ባሕር ዳር፡ ግንቦት 17/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ሲገጥሟት ታሸንፋቸዋለች፣ ዝም ስትላቸው ታስፈራቸዋለች፣ ዝምተዋ ያስፈራል፤ ጠቧ ይሰባብራል፣ ፍቅሯ...