“ኢትዮጵያን የአፍሪካ ኢኖቬሽን መዳረሻ ለማድረግ እየተሠራ ነው” የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዴኤታ አሕመዲን መሐመድ (ዶ.ር)

"ኢትዮጵያን የአፍሪካ ኢኖቬሽን መዳረሻ ለማድረግ እየተሠራ ነው" የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዴኤታ አሕመዲን መሐመድ (ዶ.ር) ባሕር ዳር፡ ግንቦት 19/2013 ዓ.ም (አሚኮ) "አዲሷን የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ መዳረሻ ኢትዮጵያን እናስስ" በሚል ከፍተኛ የመንግሥት ኀላፊዎችና የአሜሪካ ባለሃብቶች የተሳተፉበት የበይነ መረብ...

“በኢትዮጵያ ደካማና ተላላኪ መንግሥት ለመፍጠር የሚሹ ሀገራት አይሳካላቸውም” የክልል ርዕሳነ መስተዳድሮች

"በኢትዮጵያ ደካማና ተላላኪ መንግሥት ለመፍጠር የሚሹ ሀገራት አይሳካላቸውም" የክልል ርዕሳነ መስተዳድሮች ባሕር ዳር፡ ግንቦት 18/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ደካማና ተላላኪ መንግሥት ለመፍጠር የሚሹ ሀገራት ጥረታቸው ፍፁም የማይሳካ መሆኑን የክልል ርእሳነ መስተዳድሮች ገለጹ። "ኑ ኦሮሚያን እናልብሳት" የአረንጓዴ...

“ደቡብ ሱዳን ህዳሴ ግድብን በተመለከተ በአፍሪካ ሕብረት የሚካሄደውን የሦስትዮሽ ድርድር ትደግፋለች” አምባሳደር ጀምስ ፒቲያ...

"ደቡብ ሱዳን ህዳሴ ግድብን በተመለከተ በአፍሪካ ሕብረት የሚካሄደውን የሦስትዮሽ ድርድር ትደግፋለች" አምባሳደር ጀምስ ፒቲያ ሞርጋን ባሕር ዳር: ግንቦት 18/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ደቡብ ሱዳን የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን በተመለከተ በአፍሪካ ሕብረት አሸማጋይነት የሚካሄደውን የኢትዮጵያ፣ ሱዳንና ግብጽ...

ለታላቁ ሕዳሴ ግድብ በፋይናንስና በፐብሊክ ዲፕሎማሲ ዘርፍ ውጤታማ ሥራዎች መከናወናቸው የግንባታው አፈጻጸም ቀጣይነት እንዲኖረው...

ለታላቁ ሕዳሴ ግድብ በፋይናንስና በፐብሊክ ዲፕሎማሲ ዘርፍ ውጤታማ ሥራዎች መከናወናቸው የግንባታው አፈጻጸም ቀጣይነት እንዲኖረው እንዳስቻለ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ገለጸ። ባሕር ዳር: ግንቦት 18/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የተፈጥሮ ሐብት፣ መስኖና ኢነርጂ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ...

ሕጋዊ እውቅና ተሰጥቷቸው የመኖሪያ ቤት ቦታ ሲጠባበቁ ለቆዩ ማኅበራት የቤት መሥሪያ ቦታ ለመስጠት ዝግጅት...

ሕጋዊ እውቅና ተሰጥቷቸው የመኖሪያ ቤት ቦታ ሲጠባበቁ ለቆዩ ማኅበራት የቤት መሥሪያ ቦታ ለመስጠት ዝግጅት እያጠናቀቀ መሆኑን የባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር አስታወቀ፡፡ ባሕር ዳር፡ ግንቦት 18/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር የመኖሪያ ቤት መሥሪያ ቦታን...