የአማራ ኤፍ ኤም ጎንደር 105.1 ለጎንደርና አካባቢው ሕዝብ ድምጽ በመሆን ሊሠራ እንደሚገባ የከተማዋ ነዋሪዎች...
የአማራ ኤፍ ኤም ጎንደር 105.1 ለጎንደርና አካባቢው ሕዝብ ድምጽ በመሆን ሊሠራ እንደሚገባ የከተማዋ ነዋሪዎች ተናገሩ፡፡
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 23/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ኤፍ ኤም ጎንደር 105.1 ሥርጭት መጀመሩን አስመልክቶ የጎንደር ከተማ ነዋሪዎች አስተያየት ሰጥተዋል፡፡
ወጣት በኀይሉ...
ሕጋዊ እውቅና ለተሰጣቸው የሲቪክ ማኅበረሰብ ተቋማት የመራጮች ትምህርት ሲሰጡ የጸጥታ አካላትም ሆኑ ባለድርሻ አካላት...
ሕጋዊ እውቅና ለተሰጣቸው የሲቪክ ማኅበረሰብ ተቋማት የመራጮች ትምህርት ሲሰጡ የጸጥታ አካላትም ሆኑ ባለድርሻ አካላት ትብብር ማድረግ እንደሚገባቸው ምርጫ ቦርድ አሳሰበ፡፡
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 23/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በመራጮች ትምህርት ላይ ከተሠማሩ የሲቪክ...
በካናዳ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን የአሜሪካ መንግስት በኢትዮጵያ ላይ የጣለውን የጉዞና ተያያዥ ማዕቀብ በመቃወም...
በካናዳ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን የአሜሪካ መንግስት በኢትዮጵያ ላይ የጣለውን የጉዞና ተያያዥ ማዕቀብ በመቃወም በካልጋሪ ከተማ ሰላማዊ ሰልፍ አካሄዱ።
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 23/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በካናዳ አልበርታ ግዛት በካልጋሪ፣ ሌትብሪጅና ፎርትማክመሪ የሚኖሩ ኢትዮ - ካናዳውያን...
ኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይዋን ያለማንም ጣልቃ ገብነት በራሷ ለመፍታት እያደረገችው ያለውን ተግባር እንደምትደግፈው ኩባ ገለጸች።
ኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይዋን ያለማንም ጣልቃ ገብነት በራሷ ለመፍታት እያደረገችው ያለውን ተግባር እንደምትደግፈው ኩባ ገለጸች።
ባሕር ዳር: ግንቦት 23/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በኩባ የኢፌዲሪ ልዩ መልዕክተኛና ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ሽብሩ ማሞ ከኩባ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቡሩኒ ሮድሪጌዝ...
በኖርዌይ ኦስሎና አካባቢው የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን የአሜሪካ መንግሥት በኢትዮጵያ እና ኤርትራ ላይ ያስተላለፈውን ውሳኔ...
በኖርዌይ ኦስሎና አካባቢው የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን የአሜሪካ መንግሥት በኢትዮጵያ እና ኤርትራ ላይ ያስተላለፈውን ውሳኔ በመቃወም ሰላማዊ ሰልፍ አካሄዱ፡፡
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 23/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በኖርዌይ ኦስሎና አካባቢው የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን በጋራ የአሜሪካ መንግሥት በኢትዮጵያ እና...








