በቅርቡ የኤሌክትሪክ ኀይል መቆራረጥ መከሰቱን ተከትሎ ለከተማው የመጠጥ ውኃ ለማቅረብ ችግር እንዳጋጠመው የባሕር ዳር...
በቅርቡ የኤሌክትሪክ ኀይል መቆራረጥ መከሰቱን ተከትሎ ለከተማው የመጠጥ ውኃ ለማቅረብ ችግር እንዳጋጠመው የባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር አስታወቀ፡፡
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 27/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የከተማ አስተዳደሩ የመጠጥ ውኃና ፍሳሽ አገልግሎት ጽሕፈት ቤት ምክትል ሥራ አስኪያጅ ድረስ...
“የእንስሳት መኖ ታክስ መደረጉ እንደ ግብረና ትክክል አይደለም” የግብርና ሚኒስቴር
“የእንስሳት መኖ ታክስ መደረጉ እንደ ግብረና ትክክል አይደለም” የግብርና ሚኒስቴር
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 27/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የእንስሳት መኖ አቅርቦት ችግር በዘረፉ ውጤታማ ሥራ እንዳይሠራ እንቅፋት መፍጠሩን በእንስሳት እረባታ የተሰማሩ ዜጎች ተናግረዋል፡ በግብርና ሚኒስቴር የግብርና ግብዓት...
በክልሎች የጎርፍ አደጋን ለመከላከል 300 ሚሊዮን ብር ተመድቦ ወደ ሥራ መገባቱን የኢትዮጵያ ተፋሰሶች ልማት...
በክልሎች የጎርፍ አደጋን ለመከላከል 300 ሚሊዮን ብር ተመድቦ ወደ ሥራ መገባቱን የኢትዮጵያ ተፋሰሶች ልማት ባለስልጣን አስታወቀ፡፡
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 27/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በመጪው ክረምት የጎርፍ አደጋ እንዳይከሰት 300 ሚሊዮን ብር ተመድቦ የመከላከያ ሥራዎች እየተከናወኑ መኾኑን...
“በኢትዮጵያ መፃኢ እድል ፈንታ ከቶውንም አንሸሽም፤ አንደራደርም” ዶክተር ፈንታ ማንደፍሮ
“በኢትዮጵያ መፃኢ እድል ፈንታ ከቶውንም አንሸሽም፤ አንደራደርም” ዶክተር ፈንታ ማንደፍሮ
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 27/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የብልጽግና ፓርቲ አባላትና ደጋፊዎች በደብረ ታቦር ከተማ የድጋፍ ሰልፍና የምርጫ ቅስቀሳ አድርገዋል። በምርጫ የድጋፍ ሰልፉ የተገኙት የኢፌዴሪ የባሕልና ቱሪዝም...
“የውጭ ሀገራትን ጫና መቋቋም የምንችለው አንድነታችንን አጠንክረን ከድህነት መውጫ መንገዱን ስናመቻች ነው” የአማራ ክልል...
“የውጭ ሀገራትን ጫና መቋቋም የምንችለው አንድነታችንን አጠንክረን ከድህነት መውጫ መንገዱን ስናመቻች ነው” የአማራ ክልል ሕዝብ ሽምግልና ሥርዓት ማኅበር
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 27/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ላይ እየተደረገ ያለውን የውጭ ሀገራትን ጫና መቋቋም የሚቻለው ከድህነት በመውጣት...








