በጎንደር ዙሪያ ወረዳ የምርጫ ክልል መራጮች ድምፅ እየሰጡ ነው፡
በጎንደር ዙሪያ ወረዳ የምርጫ ክልል መራጮች ድምፅ እየሰጡ ነው፡
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 14/ 2013 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ 6ኛዉን ጠቅላላ ሀገራዊ እና ክልላዊ ምርጫ እያካሔደች ነው። በማእከላዊ ጎንደር ዞን ጎንደር ዙሪያ በምርጫ ክልል አራት ሥር ከተካተቱት...
በምዕራብ ጎንደር ዞን በቋራ ማጠብያ ምርጫ ክልል ደለጉ ሀ እና ለ የምርጫ ጣብያዎች መራጮች...
በምዕራብ ጎንደር ዞን በቋራ ማጠብያ ምርጫ ክልል ደለጉ ሀ እና ለ የምርጫ ጣብያዎች መራጮች ድምጽ እየሰጡ ነው።
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 14/ 2013 ዓ.ም (አሚኮ) በገለጉ ለ የምርጫ ጣብያ ሲመርጡ ያገኘናቸው መራጮች የሚፈልጉትን ፓርቲ ለመምረጥ ከ11:00...
“የዴሞክራሲያዊ ምርጫ መገለጫዉ ውጤቱን በሰላም መቀበል ነው” ዶክተር ድረስ ሳኅሉ
“የዴሞክራሲያዊ ምርጫ መገለጫዉ ውጤቱን በሰላም መቀበል ነው” ዶክተር ድረስ ሳኅሉ
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 14/ 2013 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ድረስ ሳኅሉ (ዶክተር) የምርጫ ካርድ ባወጡበት የዳግማዊ ምኒልክ ክፍለ ከተማ ፍኖተ...
በቃሉ 1 የምርጫ ክልል በተለያዩ የምርጫ ጣቢያዎች ድምጽ መስጠት ተጀምሯል።
በቃሉ 1 የምርጫ ክልል በተለያዩ የምርጫ ጣቢያዎች ድምጽ መስጠት ተጀምሯል።
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 14/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በምርጫ ክልሉ ከሚገኙ አሚኮ ቅኝት ባደረገባቸው የምርጫ ክልሎች ኅብረተሰቡ ለምርጫ ሂደቱ ከማለዳ 12 ሰዓት በፊት ሰልፍ ይዞ ሲጠባበቅ ተመልክተናል።...
በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን በሚገኙ 8 የምርጫ ክልሎች 805 የምርጫ ጣቢያዎች አሉ። ከ...
በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን በሚገኙ 8 የምርጫ ክልሎች 805 የምርጫ ጣቢያዎች አሉ። ከ ስምንቱ የምርጫ ክልሎች አንዱ በሆነው ግራርጃርሶ የምርጫ ክልል 64 የምርጫ ጣቢያዎች ይገኛሉ።
ከ 64 ምርጫ ጣቢያዎች 16ቱ ፍቼ ከተማ ውስጥ የሚገኙ...








