የፌደራልና የክልል የደኅንነትና ጸጥታ ተቋማት 6ኛው ሀገራዊ ምርጫ ሰላማዊ፣ ተዓማኒና ፍትሐዊ ሆኖ በስኬት እንዲጠናቀቅ...

የፌደራልና የክልል የደኅንነትና ጸጥታ ተቋማት 6ኛው ሀገራዊ ምርጫ ሰላማዊ፣ ተዓማኒና ፍትሐዊ ሆኖ በስኬት እንዲጠናቀቅ አስተዋፅኦ ላበረከቱ አካላት በሙሉ ምስጋናቸውን አቀረቡ። የፌደራልና የክልል የደኅንነትና ጸጥታ ተቋማቱ ለመገናኛ ብዙኃን ዛሬ በላኩት መግለጫ፤ 6ኛው ሀገራዊ ምርጫ በስኬት መጠናቀቅ...

በቤልጂየም፣ሉግዘምበርግ እና ሆላንድ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የውጭ ጫናን የሚቃወም ሰልፍ አካሄዱ።

በቤልጂየም፣ሉግዘምበርግ እና ሆላንድ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የውጭ ጫናን የሚቃወም ሰልፍ አካሄዱ። ባሕር ዳር: ሰኔ 15/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በቤልጂየም፣ ሉግዘምበርግና ሆላንድ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በአውሮፓ ሕብረት ኮሚሽን በመገኘት በኢትዮጵያ ላይ እየደረሰ ያለውን ጫና በመቃወም ሰልፍ አካሂደዋል። የሰልፉ አስተባባሪ...

እንፍራንዝ ሰላሟን ታስጠብቃለች፡፡

እንፍራንዝ ሰላሟን ታስጠብቃለች፡፡ ባሕር ዳር፡ ሰኔ 14/ 2013 ዓ.ም (አሚኮ) ታሪክ የተጻፈባት፤ ቤተመንግሥት የታነጸባት፤ የሊቃውንት መሰብሰቢያ ጉባኤ መገኛ፣ የደረሰ ሁሉ በፍቅር የሚስተናገድባት፣ የሃይማኖቶች ብዝኀነትን በፍቅር አስተሳስራ የዘለቀች የአብሮነትና የፍቅር፣ የወንድማማችነትና የመተሳሰብ ከተማ፣ የአፄ ሰርጸ ድንግልን ቀልብ...

ፖሊስ በቅድመ ምርጫና በምርጫ ወቅት ያደረገውን ጸጥታ የማስከበር ሥራ በድኅረ ምርጫም አጠናክሮ እንደሚቀጥል የአማራ...

ፖሊስ በቅድመ ምርጫና በምርጫ ወቅት ያደረገውን ጸጥታ የማስከበር ሥራ በድኅረ ምርጫም አጠናክሮ እንደሚቀጥል የአማራ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ባሕር ዳር: ሰኔ 15/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ስድስተኛው ሀገር አቀፍ ምርጫ በሰላም መጠናቀቁን የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን አስታውቋል፡፡ የአማራ ክልል...

“ለጋራ ሀገር በጋራ መቆም ይገባል” አስተያየት ሰጭዎች

"ለጋራ ሀገር በጋራ መቆም ይገባል" አስተያየት ሰጭዎች ባሕር ዳር፡ ሰኔ 14/ 2013 ዓ.ም (አሚኮ) ተፎካካሪ ፓርቲዎች በመቻቻል እና በመደማመጥ ላይ የተመሠረተ ግንኙነትን በማጠናከር ለአንድ የጋራ ሀገር ዘብ ሊቆሙ እንደሚገባ በምዕራብ ጎንደር ቋራ ወረዳ የገለጉ ነዋሪዎች ጥሪ...