ምርጫው በሕዝብ ጨዋነት፣ በፖለቲካ ፓርቲዎች ቅን ተሳትፎና በልዩ ልዩ ተቋማት አጋዥነት በሰላም መጠናቀቁን በአማራ...

ምርጫው በሕዝብ ጨዋነት፣ በፖለቲካ ፓርቲዎች ቅን ተሳትፎና በልዩ ልዩ ተቋማት አጋዥነት በሰላም መጠናቀቁን በአማራ ክልል የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት አስታወቀ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሰኔ 19/ 2013 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የሚንቀሳቀሱና በስድስተኛው ሀገራዊና ክልላዊ ምርጫ...

ምርጫ ከተካሄደባቸው 440 የምርጫ ክልሎች መካከል 221 የምርጫ ክልሎች ውጤት መለጠፋቸውን ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ...

ምርጫ ከተካሄደባቸው 440 የምርጫ ክልሎች መካከል 221 የምርጫ ክልሎች ውጤት መለጠፋቸውን ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሰኔ 19/ 2013 ዓ.ም (አሚኮ) ሰኔ 14/2013 ዓ.ም ምርጫ ከተካሄደባቸው 440 ያህል ምርጫ ክልሎች ውስጥ 221 የሚሆኑ የምርጫ ክልሎች ውጤቶቻቸውን...

የሕዝብን ድምጽ አክብሮ በመቀበል ወደ ቀጣዩ ምዕራፍ መሸጋገር እንደሚገባ የአማራ ሴቶች ማኅበር ፌዴሬሽን አስታወቀ፡፡

የሕዝብን ድምጽ አክብሮ በመቀበል ወደ ቀጣዩ ምዕራፍ መሸጋገር እንደሚገባ የአማራ ሴቶች ማኅበር ፌዴሬሽን አስታወቀ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሰኔ 19/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ሕዝቡም ሆነ የፖለቲካ ፓርቲዎች በብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የተጠቃለለ ውጤት እስኪገለጽ ድረስ በትዕግስት መጠበቅ እንደሚገባ ፌዴሬሽኑ...

አዲስ የሚመሰረተው መንግሥት የጋራ ማንነት ላይ መሥራት እንደሚገባው ተጠቆመ

አዲስ የሚመሰረተው መንግሥት የጋራ ማንነት ላይ መሥራት እንደሚገባው ተጠቆመ ባሕር ዳር፡ ሰኔ 19/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በምርጫው አሸንፎ አዲስ የሚመሰረተው መንግሥት የጋራ ማንነትን ለማምጣት መሥራት እንደሚጠበቅበት የምሥራቅ አፍሪካ ፖሊሲ ጥናት ተቋም ምክትል ዳይሬክተር ዶክተር ብርሃኑ ሌንጂሶ...

ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የወተት ምርትን 50 በመቶ የሚቀንሰውን ጉርብርብ የተባለ የቀንድ ከብት በሽታ ክትባት...

ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የወተት ምርትን 50 በመቶ የሚቀንሰውን ጉርብርብ የተባለ የቀንድ ከብት በሽታ ክትባት በነፃ ሰጠ። ባሕር ዳር፡ ሰኔ 19/ 2013 ዓ.ም (አሚኮ) የጉርብርብ በሽታ (አባ ኬሻ) በቀንድ ከብቶች ላይ የሚከሰት በቫይረስ አማካኝነት የሚመጣ በሽታ ነው። በባሕር...