ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ በልዩ ልዩ የትምህርት መስኮች ያስተማራቸውን 3 ሺህ 110 ተማሪዎችን ነገ ያስመርቃል፡፡

ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ በልዩ ልዩ የትምህርት መስኮች ያስተማራቸውን 3 ሺህ 110 ተማሪዎችን ነገ ያስመርቃል፡፡ ባሕር ዳር፡ ሰኔ 21/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ በ19 የትምህርት ኮሌጆች ሲያስተምራቸው የቆዩትን 3 ሺህ 110 ተማሪዎችን ነገ እንደሚያስመርቅ የዩኒቨርሲቲው...

የምግብና ሥነ ምግብ ጤና ስትራቴጂና ፖሊሲን የሚያሳካ የዳሰሳ ጥናት ሊካሄድ ነው፡፡

የምግብና ሥነ ምግብ ጤና ስትራቴጂና ፖሊሲን የሚያሳካ የዳሰሳ ጥናት ሊካሄድ ነው፡፡ ባሕር ዳር፡ ሰኔ 21/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የምግብና ሥነ ምግብ ጤና ስትራቴጂና ፖሊሲን ለማሳካት የሚያስችል ሀገር አቀፍ የዳሰሳ ጥናት ለማካሄድ ዝግጅት አጠናቆ ወደ ትግበራ መግባቱን...

ባህላዊ ህክምና በጤና ዘርፉ ውስጥ ሕጋዊ ሥርዓት ይዞ አገልግሎት እንዲሰጥ እየተሠራ መሆኑን ጤና ሚኒስቴር...

ባህላዊ ህክምና በጤና ዘርፉ ውስጥ ሕጋዊ ሥርዓት ይዞ አገልግሎት እንዲሰጥ እየተሠራ መሆኑን ጤና ሚኒስቴር ገለጸ። ባሕር ዳር፡ ሰኔ 21/2013 ዓ.ም (አሚኮ) 60 በመቶ የሚሆነው የዓለም ሕዝብ የባህላዊ ህክምናን እንደሚጠቀም መረጃዎች ይጠቁማሉ። በኢትዮጵያ ደግሞ ወደ 90 በመቶ...

ክልል አቀፍ የ8ኛ ክፍል ፈተናን ለመስጠት ቅድመ ዝግጅት ማጠናቀቁን የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ አስታወቀ።

ክልል አቀፍ የ8ኛ ክፍል ፈተናን ለመስጠት ቅድመ ዝግጅት ማጠናቀቁን የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ አስታወቀ። ባሕር ዳር፡ ሰኔ 21/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ክልል አቀፍ የ8ኛ ክፍል ፈተና ከሰኔ 23 እስከ 25/2013 ዓ.ም እንደሚሰጥ የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ...

ከስድስተኛው ሀገራዊ እና ክልላዊ ምርጫ ማግስት ከፖለቲካ ፓርቲ ኀላፊዎች ጋር ተገናኝተው መምከራቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር...

ከስድስተኛው ሀገራዊ እና ክልላዊ ምርጫ ማግስት ከፖለቲካ ፓርቲ ኀላፊዎች ጋር ተገናኝተው መምከራቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶክተር) ተናገሩ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሰኔ 21/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ በማኀበራዊ ትስስር ገጻቸው እንዳሉት ለፖለቲካ ፓርቲ መሪዎች...