“እጅህን በእኛ ላይ እንዳነሳህ እናውቃለን፤ የሙያ ብቃትህ ግን ለሀገር ስለሚጠቅመን ወደ ሥራህ ብትመለስ እንፈቅዳለን”...

“እጅህን በእኛ ላይ እንዳነሳህ እናውቃለን፤ የሙያ ብቃትህ ግን ለሀገር ስለሚጠቅመን ወደ ሥራህ ብትመለስ እንፈቅዳለን” አፄ ኃይለ ሥላሴ ባሕር ዳር፡ ሰኔ 23/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የቆሎ ተማሪ፣ የክቡር ዘበኛ የጦር መኮንን፣ የኢትዮያ የባህር ኃይል መስራችና ምክትል አዛዥ፣...

የሚኒስትሮች ምክር ቤት ባካሄደው 99ኛ መደበኛ ስብሰባ በሁለት ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ።

የሚኒስትሮች ምክር ቤት ባካሄደው 99ኛ መደበኛ ስብሰባ በሁለት ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ። ባሕር ዳር፡ ሰኔ 23/ 2013 ዓ.ም (አሚኮ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 99ኛ መደበኛ ስብሰባ በሁለት ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ። ምክር...

“አማራ ከሁሉም ወገን ጋር ፍቅር እንጂ በጉልበትና በኀይል ለመጣ ራሱን መከላከል የሚችልና በዚያ የሚታወቅ...

"አማራ ከሁሉም ወገን ጋር ፍቅር እንጂ በጉልበትና በኀይል ለመጣ ራሱን መከላከል የሚችልና በዚያ የሚታወቅ ሕዝብ መሆኑን ያስመሰከረ ነው" ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ባሕር ዳር: ሰኔ 23 ቀን 2013 ዓ.ም (አሚኮ)የኢትዮጵያ መንግሥት ከሰሞኑ በሰሜኑ የሀገሪቱ...

መንግሥት ለትግራይ ክልል ያወጣው የሰብዓዊ ድጋፍ ወጭ የክልሉ የስምንት ዓመታት በጀት መሆኑን ገለጸ፡፡

መንግሥት ለትግራይ ክልል ያወጣው የሰብዓዊ ድጋፍ ወጭ የክልሉ የስምንት ዓመታት በጀት መሆኑን ገለጸ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሰኔ 23/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ መንግሥት በትግራይ ክልል የወሰደውን የተናጥል ተኩስ አቁም ውሳኔ በተመለከተ መግለጫ ሰጥቷል፡፡ መግለጫውን የሰጡት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር...

“በኢትዮጵያ የታሪክ ሰንሰለት ውስጥ ትንናንት፣ ዛሬን እና ነገን የሚያገናኙት የጎንደር ዓለም አቀፋዊ ቅርሶች የሕልውና...

“በኢትዮጵያ የታሪክ ሰንሰለት ውስጥ ትንናንት፣ ዛሬን እና ነገን የሚያገናኙት የጎንደር ዓለም አቀፋዊ ቅርሶች የሕልውና አደጋ ውስጥ ናቸው” አቶ ጌታሁን ስዩም “ከሚቀጥለው በጀት ዓመት ደረጃውን የጠበቀ ሳይንሳዊ ጥገና ማድረግ ይጀመራል” ረዳት ፕሮፌሰር አበባው አያሌው ኢትዮጵያ ቀደምት የሰው ዘር...