በሶማሌ ክልል በአሸባሪው ሕወሓት አገዛዝ ወቅት ጉዳት የደረሰባቸውን ግለሰቦች ለማቋቋም የድጋፍ መርኃግብር ተጀመረ።
በሶማሌ ክልል በአሸባሪው ሕወሓት አገዛዝ ወቅት ጉዳት የደረሰባቸውን ግለሰቦች ለማቋቋም የድጋፍ መርኃግብር ተጀመረ።
ባሕር ዳር: ሰኔ 26/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በሶማሌ ክልል የቀድሞ አመራሮችና በአሸባሪው ሕወሓት አገዛዝ ወቅት ጉዳት የደረሰባቸውን ግለሰቦች ለማቋቋም ያለመ የድጋፍ መርኃግብር የማስጀመሪያ...
በትግራይ የተለያዩ ከተሞች ንጹሀን ሰዎች ጭካኔ በተሞላበት መልኩ እየተገደሉ መሆኑ ተገለጸ።
በትግራይ የተለያዩ ከተሞች ንጹሀን ሰዎች ጭካኔ በተሞላበት መልኩ እየተገደሉ መሆኑ ተገለጸ።
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 26/ 2013 ዓ.ም (አሚኮ) በትግራይ የተለያዩ አካባቢዎች ንጹሃን ሰዎች ከመንግሥት ጋር ሰርታችኋልና ከኛ ጋር
አልተባበራችሁም በሚል ምክንያት ጭካኔ በተሞላበት መልኩ እየተገደሉ መሆኑን...
“ኢትዮጵያ ዘንድሮ ነጻና ዴሞክራሲያዊ ምርጫ ማካሄድ የቻለችው ሁላችንም ኢትዮጵያ እንድታሸንፍ በመሥራታችን ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር...
"ኢትዮጵያ ዘንድሮ ነጻና ዴሞክራሲያዊ ምርጫ ማካሄድ የቻለችው ሁላችንም ኢትዮጵያ እንድታሸንፍ በመሥራታችን ነው" ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ
ባሕር ዳር: ሰኔ 25/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ዛሬ የሲቪል ማኅበረሰብ ደርጅቶች ምክር ቤት በዘንድሮው ምርጫ...
አሸባሪው ሕወሓት እርዳታ በአውሮፕላን እንዲገባ በመጠየቅ የሚፈልጋቸውን የጦር መሳሪያዎች ለማስገባት እየተንቀሳቀሰ መሆኑ ተገለጸ።
አሸባሪው ሕወሓት እርዳታ በአውሮፕላን እንዲገባ በመጠየቅ የሚፈልጋቸውን የጦር መሳሪያዎች ለማስገባት እየተንቀሳቀሰ መሆኑ ተገለጸ።
ባሕር ዳር: ሰኔ 25/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ትዴፓ) የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ ሙሉብርሃን ኃይሌ እንደተናገሩት አሸባሪው ሕወሓት የትግራይ ሕዝብ ወደ ጦርነት...
ኢትዮጵያና ስዊድን የሁለትዮሽ ግንኙነታቸውን አጠናክረው እንደሚቀጥሉ አስታወቁ።
ኢትዮጵያና ስዊድን የሁለትዮሽ ግንኙነታቸውን አጠናክረው እንደሚቀጥሉ አስታወቁ።
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 25/ 2013 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከስዊድን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አኒ ሊንድ ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የስልክ ውይይት አድርገዋል።
ኢትዮጵያና...