የተናጠል ተኩስ አቁም እና የመከላከያን ከመቀሌ መውጣት ተከትሎ የሕወሓት የሽብር ቡድን በመቀሌ እና በሌሎች...

የተናጠል ተኩስ አቁም እና የመከላከያን ከመቀሌ መውጣት ተከትሎ የሕወሓት የሽብር ቡድን በመቀሌ እና በሌሎች የትግራይ ከተሞች በነዋሪዎች ላይ የተለያዩ ጥቃቶችን እያደረሰ እንደሚገኝ ተገለጸ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሰኔ 27/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የተናጠል ተኩስ አቁም እና የመከላከያን ከመቀሌ...

በበጎ ሥራቸው የሚታወቁት ክብርት ዶክተር አበበች ጎበና ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ፡፡

በበጎ ሥራቸው የሚታወቁት ክብርት ዶክተር አበበች ጎበና ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሰኔ 27/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በተለያዩ ምክንያቶች ወላጆቻቸውን ያጡ ልጆች በማሳደግ በጎ ሥራቸው የሚታወቁት ክብርት ዶክተር አበበች ጎበና በ85 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ። አበበች...

በእንሰሳት ጤና አገልግሎት የግል ዘርፉን ተሳትፎ በማሳደግ ውጤታማ አገልግሎት ለመስጠትና መንግሥት የአገልግሎት አሰጣጥ ቁጥጥርና...

በእንሰሳት ጤና አገልግሎት የግል ዘርፉን ተሳትፎ በማሳደግ ውጤታማ አገልግሎት ለመስጠትና መንግሥት የአገልግሎት አሰጣጥ ቁጥጥርና ጥራትን ማስጠበቅ ላይ አተኩሮ እንዲሠራ የሚያስችል መመሪያ እየተዘጋጀ ነው፡፡ ባሕር ዳር፡ ሰኔ 27/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የእንሰሳት ጤና አገልግሎት መመሪያ ሰነድ የመንግሥት፣ የግሉ...

“የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ በተያዘለት ዕቅድ መሠረት እየተከናወነ ነው” ዶክተር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ

"የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ በተያዘለት ዕቅድ መሠረት እየተከናወነ ነው" ዶክተር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ ባሕር ዳር፡ ሰኔ 27/ 2013 ዓ.ም (አሚኮ) ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ በተያዘለት እቅድና ፕሮግራም መሠረት እየተከናወነ መሆኑን የውኃ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶክተር...

የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ሁለተኛ ዙር የውኃ ሙሌት በሰኬት እንዲከናወን መከላከያ ሠራዊት ዝግጁ መሆኑን...

የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ሁለተኛ ዙር የውኃ ሙሌት በሰኬት እንዲከናወን መከላከያ ሠራዊት ዝግጁ መሆኑን ገለጸ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሰኔ 27/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የመተከል ዞን ኮማንድ ፖስት ሰብሳቢ ሌተናል ጄነራል አስራት ዴኔሮ በቀጣናው ተልዕኳቸውን እየተወጡ ከሚገኙ የሠራዊት አባላት...