የትምህርት ሚኒስቴር ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች የአቅመ ደካሞችን ቤት በማደስ የክረምት በጎ አድራጎት መርኃግብርን አስጀመሩ፡፡

የትምህርት ሚኒስቴር ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች የአቅመ ደካሞችን ቤት በማደስ የክረምት በጎ አድራጎት መርኃግብርን አስጀመሩ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሰኔ 29/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የትምህርት ሚኒስቴር ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በአዲስ አበባ በአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 የአቅመ ደካሞችን ቤቶች...

የኳታሩ ወተት እና የወተት ውጤቶች አምራች የሆነው ባላድና ኩባንያ በኢትዮጵያ በኢንቨስትመንት ለመሠማራት እንደሚፈልግ ገለጸ፡፡

የኳታሩ ወተት እና የወተት ውጤቶች አምራች የሆነው ባላድና ኩባንያ በኢትዮጵያ በኢንቨስትመንት ለመሠማራት እንደሚፈልግ ገለጸ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሰኔ 29/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በኳታር ቀዳሚ እና ግዙፍ የሆነው ባላድና ወተት እና የወተት ውጤቶች ማምረቻ ኩባንያ በእንስሳት እርባታ፣ በወተት...

የመከላከያ ሰራዊታችን ከህግ ማስከበር ዘመቻ ሲመለስ ባረፈበትና በየመስመሩ በተጓዘበት ህዝቡ ላደረገው ሁለንተናዊ ድጋፍ የመከላከያ...

የመከላከያ ሰራዊታችን ከህግ ማስከበር ዘመቻ ሲመለስ ባረፈበትና በየመስመሩ በተጓዘበት ህዝቡ ላደረገው ሁለንተናዊ ድጋፍ የመከላከያ ሚኒስቴር ምስጋናውን አቀረበ። ባሕር ዳር፡ ሰኔ 28/ 2013 ዓ.ም (አሚኮ) የሚኒስቴሩ ሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ ኮለኔል ጌትነት አዳነ፣ ከራሳችን በፊት ሕዝባችንን ስናስቀድም፤ ሕዝባችን ደግሞ...

የኢትዮጵያ የሰላም አስከባሪ ሠራዊት አባላት በግዳጅ ቀጠናቸው አካባቢ ለሚገኙ የኅብረተሰብ ክፍሎች የሰብዓዊ ድጋፎችን አደረጉ።

የኢትዮጵያ የሰላም አስከባሪ ሠራዊት አባላት በግዳጅ ቀጠናቸው አካባቢ ለሚገኙ የኅብረተሰብ ክፍሎች የሰብዓዊ ድጋፎችን አደረጉ። ባሕር ዳር፡ ሰኔ 28/ 2013 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ሱዳን የሚገኘዉ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የደቡብ ሱዳን ተልዕኮ ሰላም አስከባሪ የኢትዮጵያ ሠራዊት የ3ኛ ባታሊዮን አባላት...

“ሁሉም ነገር የሚኖረው ሀገር ሰላም ሲሆን ነው” ወይዘሮ ባንቹ አይጠገብ

"ሁሉም ነገር የሚኖረው ሀገር ሰላም ሲሆን ነው" ወይዘሮ ባንቹ አይጠገብ ባሕር ዳር፡ ሰኔ 28/ 2013 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ማርቆስ ከተማ አስተዳደር ቀበሌ 04 ነዋሪ የሆኑት ወይዘሮ ባንቹ አይጠገብ ልጃቸው ሀብታም ጌትሽ የልዩ ኀይል ፖሊስ እንድትሆን...